🚨 | BREAKING:
🇪🇬 Omar Marmoush ወደ አርሰናል ?
🚨 | አርሰናል የኢንትራክት ፍራንክፈርቱን የፊት መሥመር ተጫዋች ግብጻዊውን 🇪🇬 Omar Marmoush ከፍራንክፈርት ወደ ኤምሬትስ ለማዘዋወር የዝውውር ፉክክሩን እየመራ እንደሚገኝ ተዘግቧል።
መረጃው አክሎም ግብጻዊው ኮከብ 🇪🇬 Omar Marmoush ን ከፍራንክፈርት ለማዘዋወር ሊቨርፑል እና ማንችስተር ሲቲ የግብጻዊው ኮከብ ፈላጊ ክለቦች መካከል የሚገኙ ሲሆኑ አርሰናል በዚህ የጥር የዝውውር መስኮት የፊት መሥመሩን ለማጠናከር ገበያውን እያሰሰ እንደሚገኝ እና 40ሚ£ የዝውውር ገንዘብ የሚያስወጣውን ቦንደስሊጋው ላይ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘውን ግብጻዊ ኮከብ ኦማር ማርሞሽን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ እንደሚገኝ መረጃው አክሎ ዘግቧል
via መረጃውን ያስነበበን caughtoffside ነው።
🇪🇬 Omar Marmoush ግብጻዊው አጥቂ በዚህ የውድድር አመት ለክለቡ ፍራንክፈርት በ15 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ 20 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል
🇪🇬 Omar Marmoush በዚህ ሲዝን
-15 ጨዋታዎች
- 13 ጎሎች
- 7 አሲስት
ይህ ግብጻዊ ኮከብን 🇪🇬 ፊርማ ማግኘት ብንችል እንዴት ነው ?
SHARE @ETHIO_ARSENAL