•|| ጥላቻቸው በዚን ያክል በግልፅ ያሳያሉ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር !
በየቀኑ አዳዲስ ህግ ! ህጉ ደሞ ሚተገበረው ለ አንድ ጊዜ አንድ ክለብ ላይ ብቻ ነው። በጣም ያስቃል። ከዚህ በፊት ኒል ሙፓይ ቶተንሃም ላይ አስቆጥሮ የ ማዲሰንን ደስታ አገላለፅ በቶተንሃም ደጋፊዎች ፊት ተጠቅሞ ነበር ፣ ቫርዲ ከቀናት በፊት ቶተንሃም ላይ አስቆጥሮ ፕሪሚየርሊግ እንደሌላቸው በደስታ አገላለፁ አስታውሷቸው ነበር ፣ በሽጉጥ የመረሸን አይነት ደስታ አገላለፅ ተጋጣሚ ደጋፊ ጋር ማድረግ እንደሚከለከል ቢወራም ጆሽዋ ዘርክዚ እና ፎደን ሲያደርጉት ተመልክተናል። ታድያ ምን ተቀጡ ?... ምንም🙂↕️
"SHARE". @ETHIO_ARSENAL