▪️|| ታይቶ የማይታወቀዉ የጉዳት አመት !
• በዚህ አመት በጉዳት ምክንያት ለሳምንታት ለወር ጨዋታ ያለፋቸዉን ተጫዋቾች ሳንቆጥር እንኳን 5 ያህል ተጫዋቾች ቀዶ ጥገና አድርገዋል ።
• ጋቢ ጄሱስ
• ቡካዮ ሳካ
• ቤን ዋይት
• ካይ ሀቨርት
• ቶሚያሱ
* ምንአልባት ያኔ የእነ ሳንቲ ካዞርላ ፣ ራምሴይ ፣ ጃክ ዊልሸር ዘመን ካልሆነ በስተቀር እንደዚህ አይነት ትልልቅ ጉዳቶች በአንድ አመት በብዛት ሲስተናግድ በ አርሰናል አይደለም በሌላም ክለብ ብዙ ሲገጥም አልታየም ። አምስት ቀዶ ጥገና ሶስቱ ከ ዉድድሩ አመት ዉጪ ፣ ሁለቱ ደግሞ ለብዙ ወራት አልነበሩም ። በመሀል እንደ ኦዴጋርድ ፣ ካላ ብዙ ጨዋታ አምልጧቸዋል ። ምንአልባት በ አርሰናል ታሪክ ጉዳት የበዛበት አመት መካከል ከሚገባዉ አመት ይሄ ነዉ ።
• በአንፃራዊነት አርሰናል 16ኛ ያለመሸነፍ ጉዙዎን ለማድረግ ቅዳሜ ከ ዌስትሀም ይጫወታል ።
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL