𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 24


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


ትምህርት ነክ መረጃዎች📑 የሚያገኙበት ቻነል!
For promotion 📰(#ADS)
☎️ለማስታወቂያ🔍 @milki_g

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል።

ፈተናው 5ኛ ቀኑ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ በዛሬው የጠዋት 2:30 መርሐግብር የነርሲንግ ፈተና እየተሰጠ ነው።

በጁምዓ ምክንያት ጠዋት 5፡30 የሚጀመረው የመውጫ ፈተና ወደ 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 የሚጀመረው ፈተና ወደ 10፡30 ተቀይሯል።

የመውጫ ፈተና መጠናቀቅን ተከትሎ በሚኖሩ ቀጣይ ቀናት ውጤት እንደሚገለፅ ይጠበቃል።

በሌላ በኩል በመምህርነት ሙያ ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በክረምት መርሐግብር ሲከታታሉ የቆዩ #መምህራን የመውጫ ምዘና ነገ ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

ምስል፦ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


የአርብ ፈተና የሰዓት ለውጥ ተደርጓል‼️


አርብ ጥር 30/2017 ዓ/ም ጠዋት 5፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ ከሰዓት በኋላ 7፡ 30 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 8፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ 10፡30 የተቀየረ መሆኑን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባወጣው ማስታወቂያ ገልጿል።


👉 ለግቢው ተማሪዎች የመፈተኛ ቦታው በነበረበት ይቀጥላል።
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


G-12 History - Nifas Silk 2017 1st semester model_compressed.pdf
3.4Mb
G-12 Economics - Nifas Silk 2017 1st semester model.pdf
2.1Mb
G-12 Geography - Addis Ketema 2017 1st semester model.pdf
246.8Kb
G_12_Geography_Nifas_Silk_2017_1st_semester_model_compressed.pdf
3.0Mb
የአዲስ አበባ ከተማ የንፋስ ስልክ ክ/ከተማ የ2017 ዓም 1ኛ ሴሚስተር የሶሻሎች ሞዴል ፈተና፡፡

የናቹራሎች እና common የሆኑትን ት/ቶች (English, SAT & Maths) ከዚህ ፖስት አንድ ወደላይ ተፖስተዋል፡፡

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


In Africa Together dan repost
🚀 IAT Student Event Alert! 🚀
🎤 Hosted by In Africa Together (IAT)

✅ Licensed in 🇺🇸 Michigan, USA & 🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia 

✨Exclusive Offer for High School Students!✨ 
🎉 Enjoy a 10% discount just bring your High School ID!

📅 Date: Sunday, February 9
📍 Venue: Kaleb Hotel (Next to Harmony Hotel) 
⏰ Time: 2:00 AM – 8:00 AM (Local Time) 
 
🎓 No Pre-Payment Required
📜 No English Proficiency Exam
✅ 100% Admission Guarantee

🇺🇸 USA – 66% Scholarship + 34% Covered by Student Loan
🇨🇳 China – Full Scholarship + Pocket Money Allowance

🎯 Apply for: 
- Bachelor’s Degree 
- Master’s Program 
- PhD Programs 

📦 Our Packages Improve Your Visa Chances!

🔗 Secure Your Spot – Register Now!👇🏾 
https://forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


#Update #COC

የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?

በጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ዙሪያ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል።

👉 የመውጫ ፈተና መጠናቀቅና ውጤት መገለፅን ተከትሎ COC የሚወስዱ አመልካቾች (ድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) #ምዝገባ ይደረጋል።

👉 የCOC #ምዘና በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት ታቅዷል።


⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


In Africa Together dan repost
🚀 IAT Student Event Alert! 🚀
🎤 Hosted by In Africa Together (IAT)

✅ Licensed in 🇺🇸 Michigan, USA & 🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia 

Exclusive Offer for High School Students!✨ 
🎉 Enjoy a 10% discount just bring your High School ID!

📅 Date: Sunday, February 9
📍 Venue: Kaleb Hotel (Next to Harmony Hotel) 
Time: 2:00 AM – 8:00 AM (Local Time) 
 
🎓 No Pre-Payment Required
📜 No English Proficiency Exam
✅ 100% Admission Guarantee


🇺🇸 USA – 66% Scholarship + 34% Covered by Student Loan
🇨🇳 China – Full Scholarship + Pocket Money Allowance

🎯 Apply for: 
- Bachelor’s Degree 
- Master’s Program 
- PhD Programs 

📦 Our Packages Improve Your Visa Chances!

🔗 Secure Your Spot – Register Now!👇🏾 
https://forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


ዛሬ በተጀመረው የ2017 ዓ.ም. የመጀመሪያው ዙር የመውጫ ፈተና ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በተለያየ መንገድ ይዘው ለመግባት የሞከሩ በርካታ ተፈታኞች ወድያው ከፈተና ውጭ መደረጋቸውን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።


ተፈታኞች ከመሰል አስነዋሪ ድርጊቶች ራሳችሁን ጠብቁ ‼️


⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24

3k 0 31 8 15

In Africa Together dan repost
🚀 IAT Student Event Alert! 🚀
🎤 Hosted by In Africa Together (IAT)

✅ Licensed in 🇺🇸 Michigan, USA & 🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia 

Exclusive Offer for High School Students!✨ 
🎉 Enjoy a 10% discount just bring your High School ID!

📅 Date: Sunday, February 9
📍 Venue: Kaleb Hotel (Next to Harmony Hotel) 
Time: 2:00 AM – 8:00 AM (Local Time) 
 
🎓 No Pre-Payment Required
📜 No English Proficiency Exam
✅ 100% Admission Guarantee


🇺🇸 USA – 66% Scholarship + 34% Covered by Student Loan
🇨🇳 China – Full Scholarship + Pocket Money Allowance

🎯 Apply for: 
- Bachelor’s Degree 
- Master’s Program 
- PhD Programs 

📦 Our Packages Improve Your Visa Chances!

🔗 Secure Your Spot – Register Now!👇🏾 
https://forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


Accounting Exit Exam Full Day Schedule.xlsx
301.5Kb
Management Exit Exam Full Day Schedule.xlsx
308.8Kb
Accounting Exit Exam Full Day Schedule; AAU
Monday February 03, 2025 (ጥር 26/2017 ዓ.ም)


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ለመውሰድ 176 ሺህ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።

ፈተናውን በድጋሚ የሚወስዱትን ጨምሮ በጠቅላላው 176 ሺህ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።

ፈተናው በኢትዮጵያ በሚገኙ በሁሉም የኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ተጠሪነቱ ለትምህርት ሚኒስቴር ያልሆነው የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ውስጥም እንደሚሰጥ በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዬች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለአሐዱ ራዲዮ ተናግረዋል።

የግል ኮሌጅ ተማሪዎችም በመረጡትና በአቅራቢያቸው በሚገኝ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ፈተናቸውን ይወስዳሉ ብለዋል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


ማስታወቅያ

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በማጠናከርያ( remedial) በግላችሁ(self-sponsor) ትምህርት ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በ2016 ዓ/ም የ12 ተኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ወስዳችሁ 186 ከ600 እና 217 ከ700 ያመጣችሁ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በግላችሁ የማጠናከርያ ት/ት( remedial )ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ከ 26/05/2017 ዓ/ም 30/05/2017 ዓ/ም በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እንጠይቃለን ::

በተሰጡት የመመዝገብያ ቀናት በአካል ተገኝታችሁ በአክሱም ዋና ግቢ ህንፃ ቁጥር 22 ቢሮ ቁጥር 202 በሽረ ግቢ ረጅስትራር ፅ/ቤት መመዝገብ ትችላላችሁ ።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


Old telegram ግሩፖች ያላችሁ

✍️የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም

✍️በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን

ዋጋ
🟥  🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ

✍️2018- 500ብር
✍️2019- 450ብር
✍️2020- 400ብር
✍️2021- 350ብር
✍️2022- 300ብር
✍️2023 - 100 ብር

✔️ክፍያ : 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦

ለመሸጥ ምትፈልጉ  inbox
👉 @dag_arshavin

⚠️ ማሳሰቢያ ❗️

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ

two step verification ኦን መሆኑን check አርጉ   


➡️በተጨማሪም
📱ቴሌግራም premium እና
💎ቴሌግራም star  ከፈለጉ ያናግሩን @dag_arshavin
                                                   
FOR MORE  @ArshavinStore


#ExitExamSchedule #AAU

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከሰኞ ጥር 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ለመፈተን የተመዘገባችሁ የፈተናው የመጀመሪያ ሁለት ቀናት መርሐግብር (ጥር 26 እና 27/2017 ዓ.ም)
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


In Africa Together dan repost
🚀 IAT Student Event Alert! 🚀
🎤 Hosted by In Africa Together (IAT)

✅ Licensed in 🇺🇸 Michigan, USA & 🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia 

Exclusive Offer for High School Students!✨ 
🎉 Enjoy a 10% discount just bring your High School ID!

📅 Date: Sunday, February 9
📍 Venue: Kaleb Hotel (Next to Harmony Hotel) 
Time: 2:00 AM – 8:00 AM (Local Time) 
 
🎓 No Pre-Payment Required
📜 No English Proficiency Exam
✅ 100% Admission Guarantee


🇺🇸 USA – 66% Scholarship + 34% Covered by Student Loan
🇨🇳 China – Full Scholarship + Pocket Money Allowance

🎯 Apply for: 
- Bachelor’s Degree 
- Master’s Program 
- PhD Programs 

📦 Our Packages Improve Your Visa Chances!

🔗 Secure Your Spot – Register Now!👇🏾 
https://forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነጻ ስልጠናን ይከታተሉ!

በሀገር አቀፍ ደረጃ 460 ሺህ ሰዎች የኢትዮጵያን ኮደርስ ስልጠና እየወሰዱ ሲሆን፤ 130 ሺህ ሰዎች ስልጠናውን በማጠናቀቅ ሰርትፍኬት መውሰዳቸውን የኢኖቬሽና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

የስልጠና ኮርሶች፦

► ዳታ ሳይንስ
► ፕሮግራሚንግ ፋንዳሜንታል
► አንድሮይድ ፕሮግራሚንግ

ስልጠናው የሚሰጠው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ክህሎቶችን በኦንላይን በማስተማር ከሚታወቀው ዩዳሲቲ ተቋም ጋር በመተባበር ነው፡፡

ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


In Africa Together dan repost
🚀 መልካም ዜና ከ ኢንአፋሪካ ቱጌዘር🚀

✅ በ🇺🇸 አሜሪካን ሚቺጋን እና 🇪🇹 አዲስ አበባ እውቅና ያለው

✨ ለሀይስኩል ተማሪዎች 10% ቅናሽ ✨
🎉 ወደውጭ ሀገር ሄዳችሁ መማር የምትፈልጉ በሙሉ የዚህ እድል ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ

📅 ቀን: እሁድ፣ ፌብሩወሪ 9 (የካቲት 2)
📍 ቦታ: ካሌብ ሆቴል (ሐርሞኒ ሆቴል ጎን)
⏰ ሰዓት: 2:00 – 8:00

🎓 ያለምንም ቀድመ ክፋያ
📜ያለ ምንም እንግሊዝኛ ብቃት ፈተና
✅ 100% የተረጋገጠ ቅበላ

🇺🇸 አሜሪካ – 66% ስኮላር ሺፕ + 34% በተማሪ ብድር
🇨🇳 ቻይና – ሙሉ ስኮላር ሺፕ + ከኪስ ገንዘብ ጋር


- በመጀመሪያ ዲግሪ
- በማስተርስ
- ፒኤችዲ ፕሮግራም

📦 ቪዛ የማግኘት እድሎን ይጨምሩ📢

🔗 ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇🏾
https://
forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 አጋማሽ የመውጫ ፈተና ፕሮግራም


⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24



18 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.