ጆን ዱራን አል ነስርን ሊቀላቀል ነው !
የአስቶን ቪላው የፊት መስመር ተጨዋች ጆን ዱራን የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ነስር ለመቀላቀል የህክምና ምርመራውን ማጠናቀቁ ተገልጿል።
አል ነስር ተጫዋቹን 77 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከአስቶን ቪለ ጋር ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
ተጨዋቹ አሁን ላይ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ዝውውር መስኮት ነገ ምሽት ከመጠናቀቁ በፊት ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወደ ስፍራው ሊያቀና መሆን ተዘግቧል።
https://t.me/Ethioallball