የሜሲ እና ሮናልዶ ልጆች በርካታ ግብ አግብተዋል !
የክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲ ልጆች ክርስቲያኖ ጁኒየር እና ቲያጎ ሜሲ በአንድ ጨዋታ በርካታ ግቦችን ማስቆጠር ችለዋል።
ለአል ነስር ከ 15ዓመት በታች ቡድን የሚጫወተው ክርስቲያኖ ጁኒየር ቡድኑ ትላንት አል ኢትሀድን 10ለ9 ሲያሸንፍ 1️⃣0️⃣ ጎሎችን በማስቆጠር አዲስ ታሪክ ፅፏል።
ክርስቲያኖ ጁኒየር ከቀናት በፊት አል ነስር አል ሂላልን 7ለ0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ሁሉንም 7️⃣ የማሸነፊያ ግቦችን ማስቆጠር ችሎ ነበር።
ለኢንተር ሚያሚ ከ 13ዓመት በታች ቡድን የሚጫወተው የሊዮኔል ሜሲ ልጅ የሆነው ቲያጎ ሜሲ በበኩሉ ትላንት ሌሊት በአንድ ጨዋታ 1️⃣1️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
የኢንተር ሚያሚ ከ13ዓመት በታች ቡድን ትላንት ሌሊት ከአታላንታ አቻው ጋር ያደረገውን ጨዋታ 12ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ቲያጎ ሜሲ ባለፉት አምስት ጨዋታዎች 2️⃣4️⃣ ጎሎችን ሲያስቆጥር ክርስቲያኖ ጁኒየር ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች 1️⃣7️⃣ ጎሎችን አግብቷል።
https://t.me/Ethioallball