ሊቨርፑል እነማንን ካለመሸነፍ ጉዞ ገታ ?
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በዘንድሮው የውድድር ዘመን ባለመሸነፍ ግስጋሴ ላይ የነበሩ ክለቦችን ያለመሸነፍ ጉዞ መግታት ችሏል።
ሊቨርፑል እነማንን ከግስጋሴያቸው ገታ ?
- ፒኤስጂን ከ 2️⃣2️⃣ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ
- ሊልን ከ 2️⃣1️⃣ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ
- ባየር ሌቨርኩሰንን ከ 1️⃣1️⃣ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ
- በርንማውዝን ከ 1️⃣1️⃣ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ
በሌላ በኩል የአሰልጣኝ አርኔ ስሎቱ ቡድን ሊቨርፑል በዚህ የውድድር ዘመን :-
- የስፔን እና ሻምፒየንስ ሊግ ሻምፒዮኑን ሪያል ማድሪድ አሸነፈ
- የፈረንሳይ ሻምፒዮኑን ፒኤስጂ አሸነፈ
- የጀርመን ሻምፒዮኑን ክለብ ባየር ሌቨርኩሰን አሸናፊ
- የእንግሊዝ ሻምፒዮኑን ማንችስተር ሲቲ አሸነፈ
⏩ በሁሉም ጨዋታዎች የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ምንም ግብ ሳይቆጠርበት መውጣት ችሏል።