Postlar filtri


እስኪ ለዚህ ቲም 👏👏👏👏👏


አጠቃላይ ጨዋታው እንዴት ነበር ቤተሰቦች ?

በርንማዉዝ 0-2 ሊቨርፑል
                           
#ሳላህ P
#ሳላህ

        🏟 |
ቪታሊቲ ስታድየም

🔥


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔥🔥🔥🔥🔥


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የሳላህ ጎል


Lets go


ዛሬ የሚጠበቅ ጨዋታ ቀድሞ ትክክለኛው ውጤት የገመተ ለ2 ሰው ሽልማት እንሸልማለን ለ 1 ሰው 300 ብር

1.7k 0 4 141 15

ሞ ሳላህ ከበርንማዉዝ ጋር ባደረጋቸው 10 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 9 ግቦችን በማስቆጠር 2 አሲስቶችን ደግሞ ማድረግ ችሏል። 🔥👏


ይሄ ትዝ ይላችኋል?


ዳርዊን ኑኔዝ በርንማውዝ ላይ ማስቆጠር ይወዳል.. 🔥

ዛሬስ ? 👀


| #𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛_𝗗𝗔𝗬 | 🍿

24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

     ⚫️በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል⚪️
📆|| ዕለተ ቅዳሜ / ዛሬ
⏰|| አመሻሽ 12:00
🏟|| ቪታሊቲ ስታድየም
📺|| በቀጥታ በዜና ሊቨርፑል ቻናል

ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል! ❤️‍🔥


እንዴት አደራችሁ


🚨አርነ ስሎት ዲዮጎ ጆታ ፣ ዳርዊን ኑኔዝ እና ጆ ጎሜዝ ዛሬ ወደ ልምምድ እንደሚመለሱ ተናግሯል።


ከ1-8 የጨረሱት ክለቦች ዛሬ አይደለደሉም ዛሬ ከሚደለደሉት የሚልፉት 8 ክለቦች ሲለዩ ከነሱ ጋር ነው ሚደለደሉ የሚሆነው

ቲያጎ አልካንትራ ድልድል የሚያወጣ ይሆናል


ከደቂቃዎች በኃላ የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ድልድል የሚወጣ ይሆናል !


📸📸📸📸


ሊቨርፑል በ2024/25 የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የዉድድር ዘመን ከየትኛውም ቡድን በላይ ብዙ ትልቅ የግብ እድሎችን መፍጠር ችለዋል ።


እንዴት አደራችሁ ሊቨርፑላውያን ❤️


Stefan Bajcetic በዉሰት ወደ ላስ ፓልማስ ተዘዋዉሯል።

ምንም የግዢ አማራጭ የለዉም፣ በሰኔ ወር ወደ ሊቨርፑል ይመለሳል።

( FABRIZIO ROMANO )


ጋክፖ ትላንት ማታ የቀድሞ ቡድኑ ላይ ጎል አስቆጥሮ እጁን ወደላይ በማድርግ ደስታዬን አልገልፅም ብሎ ነበር።


🎂 HBD CURTIS JONES 🥳🥳

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.