✅#InjibaraUniversity
✅በ2017 የትምህርት ዘመን እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ወደ አንደኛ ዓመት (Freshman Program) መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
-✅ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
-✅ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
-✅አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
-✅ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
በ2017 ዓ.ም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹