የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ለ ሶስት የነዳጅ መሰረተ ልማት ደረጃ እያዘጋጀ መሆኑን አስታዉቋል።
ባለስልጣኑ የነዳጅ ማጣሪያን ጨምሮ የነዳጅ ማጓጓዣ ቱቦ እንዲሁም ለፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ የነደጅ የመሠረተ ልማት መስፈርት እያዘጋጀ መሆኑን ገልጿል።
በየጊዜው እየጨመረ የመጣውን የህዝብ ፍላጎት መሰረት በማድረግና የውጭ አለም የደረሰቸዉ ደረጃ አንደ አገር እንዲኖር በሚል ከጥር 23፤2016 ዓ.ም. ጀምሮ 3 የነዳጅ መሰረተ ልማት መስፈርት ሲያዘጋጅ መቆየቱንና በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ብሏል።
Source: Capital
@Ethiopianbusinessdaily