Exit News 👁️🗨️ dan repost
ተማሪዎች ትምህርት ቤት ለመመዝገብ የፋይዳ ምዝገባ አስገዳጅ ቅድመ ሁኔታ ይሆናል ተባለ
በከተማው ውስጥ ባሉ ትምህርት ቤቶች ሁሉ ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የፋይዳ ምዝገባ እንደ ልደት ምዝገባ አስገዳጅ እንደሚሆንም ተገልጿል።
ይህ የተገለፀው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከከተማው ትምህርት ቢሮ ጋር በመሆን የፋይዳ እና የልደት ምዝገባን በተመለከተ ውይይት ባከናወነበት ወቅት ነው።
በዚህም በቀጣይ ግዚያት የፋይዳ ዘመቻ ምዝገባ ስራ በይፋ በግል ትምህርት ቤቶቹ በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስተባባሪነት ይከናወናል ተብሏል።
የፋይዳ ምዝገባ እንደ ልደት ምዝገባ ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ቅበላ የምዘገባ ቅድሙ ሁኔታ እንደሚሆን ተነግሯል።
📄
@Exitnewss