😐ሰሞኑን የ Telegram ቻናሎች እና tiktok ላይ የተወራው ስለ ቴሌግራም አና እንዳየሁት ሌሎች Unofficial የ ቴሌግራም አፕልኬሽኖችን ካልደለታቹ አካውንታቹ ይደለታል ምናምን የሚል ነበር?🤔
🤗እና ትክክለኛው የቴሌግራም ያለው third-party app ወይንም Unofficial አፖችን ማለትም ከ official የቴሌግራም አፕ ውጪ እንደነ plus ninjagram ሌሎችም ላይ ከFeb 13 ጀምሮ የ verfcation cod እንደማይልክ እና የሚልከውም በ telegram official app ብቻ እንደሆነ ነው የተናገረው!
እና ሌሎች የ telegram አፖችን መደለት አይጠበቅባችሁም አናም አካውንታቹ አይደለትም መልካም ቀን🤌🏿!!
✍🏼SEBRI
👻ፋኖስ ቴክ | 2015 | Stay tuned!!
🔗 | @FanosTechOfficial