Fanos Tech


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


በቻናላችን👇😇
🦿አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
👨‍💻የኮምፒውተር ስልጠናዎች
📱ምርጥ አፕሊኬሽኖች
💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች
🎮ተወዳጅ ጌሞች
☠የሀኪንግ ትምህርቶች
🔥ሁሉን በአንድ የሆነ አዲስ የቴክ ቻናል በማራኪ አቀራረብ
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካላቹ
@Fanosinboxbot ላይ ማድረስ እንዳትረሱ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


አላቹ እስኪ react አርጉ 🫶🫶


Guys🫶


AFRO PIXEL dan repost
GTR ACCOUNT
ማሰራት ለምትፈልጉ አናግሩኝ @Barok7X

Subscribe our channel 👇🔥
https://youtube.com/@afro_pixel


AFRO PIXEL dan repost
👋🏻🤗ሰላም እንዴት ናችሁልኝ ውድ የ አፍሮ ፒክስል ቤተሰቦች ከብዙ ጊዜ መጠፋፋት ቡሀላ ተገናኝተናል🤙 አናም ለጠፋሁበት ለ 5 ሰዎች Logo በነጻ እሰራለሁ🥳 ሼር አድርጉና 3 ሰአት ላይ Post ሳረግ ቀድመው ኮመንት ላደረጉ 5 ሰዎች ሎጎውን እሰራላቸዋለው።

መልካም እድል🔥

👀🔥Subscribe our channel👇🏼

🦾 | @afropixel
📌 | YouTube.com/@afro_pixel
🔎 | tiktok.com/@afro_pixel


" ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው " - ፖሊስ

የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ወግ እና ባህል ያፈነገጡ ድርጊቶችን አስመልክተው መግለጫ አውጥተዋል።

" ሀገራችን በህብረ ብሄራዊነቷ የምትታወቅና የተለያዩ ባህሎችና ወጎች ያሏት  ሀገር ነች፡ " ያሉ ሲሆን ፤ " ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ያፈነገጡ ድርጊቶች እያጋጠሙ ነው " ብለዋል።

በከተማው አንዳንድ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች የሀገሪቷን ህግ በሚጥስና ከማህበረሰቡ ወግ ተቃራኒ በሆነ መልኩ የግብረሰዶም እንቅስቃሴ መኖሩን መረጃዎች እያመለከቱ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መረጃ በመስጠት ተባባሪ እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል።

ፖሊስ ፤ ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር መሆኑን ገልጾ በሚደርሰው መረጃ በመመስረት በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወስድ እያስታውቋል።

በዚህ ህገ-ወጥ ተግባር የሚጠረጠሩ ሆቴል ቤቶች እና ሬስቶራንቶች የሀገርቷን ህግ አክብረው የመስራት ግዴታ እንዳለባቸው አሳስቧል።

ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ  መረጃ እና ጥቆማ ያለው ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በግንባር በመቅረብ በተጨማሪም  በነፃ የስልክ መስመር 991 እና 987 እንዲሁም በ011-1- 11-01-11 እና 011-5-52-63-02 በመጠቀም መረጃና ጥቆማ መስጠት እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡


◉ፌብሩዋሪ 16 (ሮይተርስ) - ትዊተር ኢንክ በህንድ ውስጥ ካሉት ሶስት ቢሮዎች ሁለቱን ዘግቷል ሲል ብሉምበርግ ኒውስ አርብ ዕለት ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎችን በመጥቀስ ዘግቧል ።

◉የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያው በኒው ዴሊ እና ሙምባይ ቢሮዎችን ዘግቷል ነገር ግን በቤንጋሉሩ ደቡባዊ የቴክኖሎጂ ማዕከል ውስጥ ቢሮውን መስራቱን እንደቀጠለ ሲሆን ይህም በአብዛኛው መሐንዲሶችን ይይዛል ሲል ዘገባው አክሎ ገልጿል።

◉ትዊተር በአዲሱ ባለቤት ኢሎን ማስክ ባለፈው አመት በህንድ ውስጥ ከ200 በላይ ሰራተኞቹን ከ90% በላይ ማባረሩን ብሉምበርግ ዘግቧል።

◉ባለፈው ወር ኩባንያው በህዳር ወር መጀመሪያ ላይ ወደ 3,700 የሚጠጉ ሰራተኞች ከስራ እንዲቀነሱ የተደረገው በትዊተር ላይ ሰፊ የወጪ ቅነሳ እርምጃዎች አካል በመሆን በደብሊን እና በሲንጋፖር ቢሮዎች ቢያንስ አስር ተጨማሪ የስራ ቅነሳዎችን አዝዟል።

◉ትዊተር ለሮይተርስ አስተያየት ወዲያውኑ ምላሽ አልሰጠም።

🧣Forward | Like | Comment
🔗@FanosTechOfficial


እነዚህን 2 አፖች አውርዳቹ መጠቀም ትችላላችሁ👻🔥






😳🔥UEFA Champions League

PSG VS Bayern ⚽
Milan Vs Tottenham ⚽

🔥የሚያደርጉትን ጨዋታ በስልካችሁ ማየት ለምትፈልጉ አፑን ከታች upload አረግላቹሀለው....

👻ፋኖስ ቴክ | 2015 | Stay tuned!!
🔗 | @FanosTechOfficial


😐ሰሞኑን የ Telegram ቻናሎች እና tiktok ላይ የተወራው ስለ ቴሌግራም አና እንዳየሁት ሌሎች Unofficial የ ቴሌግራም አፕልኬሽኖችን ካልደለታቹ  አካውንታቹ ይደለታል ምናምን የሚል ነበር?🤔

🤗እና ትክክለኛው የቴሌግራም ያለው third-party app ወይንም Unofficial አፖችን ማለትም ከ official የቴሌግራም አፕ ውጪ እንደነ plus ninjagram ሌሎችም ላይ ከFeb 13 ጀምሮ የ verfcation cod እንደማይልክ እና የሚልከውም በ telegram official app ብቻ እንደሆነ ነው የተናገረው!

እና ሌሎች የ telegram አፖችን መደለት አይጠበቅባችሁም አናም አካውንታቹ አይደለትም መልካም ቀን🤌🏿!!

✍🏼SEBRI
👻ፋኖስ ቴክ | 2015 | Stay tuned!!
🔗 | @FanosTechOfficial




🔥የ iPhone 14 pro ላይ ያለው notification icon በ አንድሮይድ ስልኮች ላይም መጠቀም ትችላላችሁ

🧩ፋኖስ ቴክ | 2015 | Stay tuned!!
🔗 | @FanosTechOfficial


🙌✨ሰላም አንዴት ናችሁ ውድ የተከበራቹ የ ፋኖስ ቴክ ቤተሰቦች!! ያው ከ ብዙ ጊዜ መጠፋፋት ቡሀላ ተመልሰናል የጠፋነውም በ ግል ጉዳይ ነበር እናም ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን አናም በ አዳዲስ መረጃውች tip አፕልኬሽኖችን ሌሎችም ወደናን እናደርሳለን ይመቻቹ👊

ፋኖስ ቴክ!! | 2015
🔗 | @FanosTechOfficial


ዛሬ ማታ 3:00


FIFA 2022 ይለቀቅ የምትሉ👍
Android😁


Hello guys i am back👍




✳️ ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency)

📍አንድ ራሱን የቻለ የገንዘብ አይነት ነው። በተለምዶ የነበረው የገንዘብ አይነት የወረቀት ወይም የክሬዲት ካርድ እና የሳንቲም ነበሩ። አሁን ላይ ደሞ Cryptocurrency የሚባል ዲጂታል ገንዘብ በብዛት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ይህ ገንዘብ በእጃችን አንዳስሰውም፤ በአይናችን አናየውም። በመሰረቱ crypto ማለት kruptos ከሚል የግሪክ ቃል የወጣ ሲሆን ስውር፣ ምስጢር ማለት ነው። በመሆኑም crypto-currency ማለት የማንዳስሰው የonline digital currency ነው። ልክ ባንኮቻችን የውጩን ገንዘብ foreign currency እንደሚሉት ማለት ነው። ይህን ገንዘብ የምናንቀሳቅሰው ኢንተርኔት በመጠቀም ነው። መነሻውም ይሄው ኢንተርኔት ነው። Cryptocurrency የሚቆጣጠረው ማዕከላዊ ባንክ የለውም። ያ መሆኑ ደሞ ጥሬ ገንዘብ ወደ አንድ ወገን ብቻ እየሄደ የሀብት ልዩነት እንደሚፈጠርበት እንደዘልማዳዊው ስርዓት ከመሆን ያድነዋል። ይህ ዲጂታል ገንዘብ የሚንቀሳቀሰው በሚጠቀሙት ሰዎች እና በኢንተርኔቱ አማካኝነት ነው።

🤔 ስንት አይነት Cryptocurrency አለ?

😵አሁን ላይ ኢንተርኔት ላይ ከ150 በላይ አይነት Cryptocurrency አይነቶች አሉ። ካሽ ገንዘብን ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ፣ ዩዋን፣ብር፣ ሩጲ...እንደምንለው ሁሉ ብዙ አይነት ዲጂታል currency አሉ። ለምሳሌ bitcoin፣ ethurium፣ pi...ወዘተ። ነገር ግን የሁሉም ዋጋ ይለያያል። የእንግሊዝ ፓውንድ ከዩሮ፣ ዩሮ ደግሞ ከዶላር እንደሚበልጠው ማለት ነው። ይህ እንዲፈጠር የሚያደርገው ደሞ የተጠቃሚው ብዛት እና የኢኮኖሚው ጥንካሬ ነው። ዶላር ዩሮ እና ፓውንድ በአክስዮን ገበያው (stock market) ዋጋ ወቶላቸው እንደሚሸጡት ሁሉ Cryptocurrencyዎችም አክስዮን ገበያው ላይ ትልቅ ፉክክር ፈጥረዋል። አሁን ላይ ውዱ ክሪፕቶከረንሲ የሚባለው ቢትኮይን (bitcoin) ሲሆን የአንዱ ኮይን (1 coin) 40ሺ የአሜሪካ ዶላር ነው። ይህ የሆነው ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው። ከሱ ውጭ ያሉት እንደ Etheruem፣ USD coin፣ Tether፣ XRT ወዘተ የመሰሉት ከ 0.5 ዶላር በታች እና ከዛም በላይ ዋጋ አላቸው ። ልክ እንደ ጥሬ ገንዘብ ሁሉ ዲጂታል ገንዘብም inflation (የዋጋ አለመረጋጋት) ይገጥመዋል። ከፍም ዝቅም ይላል።


🦿 ይህ digital ገንዘብ እኔን ምን ሊጠቅመኝ ይችላል?

◽Cryptocurrency በመጠቀም ግዢዎችን መፈጸም እና ክፍያ መፈጸም ይቻላል። ነገር ግን online መሆን እና እቃ የምንገዛበት ተቋም ያን ዲጂታል ገንዘብ የሚቀበል መሆን አለበት። ለምሳሌ የጃክ ማ'ው #አሊባባ እህት ኩባንያ Aliexpress፣ ግዙፉ የቡና መሸጫ Starbucks፣ Amazon በተዘዋዋሪ በ eGift በኩል፣ Microsoft ኩባንያ፣ የአውስትራልያ አየር መንገድ፣ የአሜሪካው JP Morgan፣ አንዳንድ የእንግሊዝ እግር ኳስ ክለቦች ወዘተ...Cryptocurrency እየተቀበሉ ነው። አንድ ሰው ከአሊባባ ሞባይል መግዛት ቢፈልግ ድረ-ገጻቸው ላይ ገብቶ እቃውን አዞ፣ የክፍያ ዘዴ ምረጥ የሚለው ላይ Cryptocurrency የሚለውን በመምረጥ ከእሱ አካውንት (digital wallet) ወደእነሱ ትራንስፈር በማድረግ መክፈል ይቻላል።

📍 Cryptocurrency እንዴት ሊኖረኝ ይችላል?

◽ጎረቤታችን ኬንያን ጨምሮ በዓለም ላይ በአሁኑ ሰአት ልክ እንደማንኛውም ሱቅ በየመንገዱ እየተከፈተ ክሪፕቶከረንሲ እየተገበያየ ይገኛል (ከላይ ፎቶዎቹን ይመልከቱ)።

◽ይህን ገንዘብ ለማግኘት Mining ማድረግን ይጠይቃል (በኢንተርኔት)። ለምሳሌ ወርቅን የመሰሉ ማእድናትን ከመሬት ቆፍረን እንደምናገኛቸው ሁሉ Cryptocurrencyም ከኢንተርኔቱ አለም ይቆፈራል( mining ይደረጋል)። ይሄ የ21ኛው ክፍለዘመን ምጥቀት (advancement) ነው። እናም አንድ ሰው mine ለማድረግ ወይ በዚህ ጠለቅ ያለ እውቀት ሊያስፈልገው ይገባል፤ አልያም ደሞ በስራው ላይ ላሉ ባለሙያዎች ከፍሎ mine ማስደረግ ይችላል። ነገር ግን እነዚህ ሁለቱ መንገዶች ብዙውን ጊዜ ድካምም አላቸው፣ሰፊ ግብአት(resource) ይጠይቃሉ፣ ብሎም ለአጭበርባሪዎች ያጋልጣሉ።

◽ነገር ግን ቴክኖሎጂው እየተሻሻለ በመጣ ቁጥር ለሰዎች አጠቃቀም ቀላል ምቹ እና ቀላል የሆኑ ዘዴዎችም እየተፈጠሩ መተዋል። ለምሳሌ mine ማድረጊያ እንዲሆን develop ተደርጎ ለተጠቃሚ የቀረበው Pi network. የተባለ የስልክ መተግበሪያ(application) ትልቅ ትኩረት ያገኘው ነው። መተግበሪያው ከተለቀቀ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ወደ 4ሚልየን ሰዎች ወደ ስልካቸው አውርደው Cryptocurrency mine ያደረጉበት ሲሆን አሁን ላይ ( በሁለት አመት ውስጥ ) ተጠቃሚዎቹ ወደ 30 ሚልዮን ገብተዋል። ብዙ ኢትዮጵያንም እየተጠቀሙበት ነው። መተግበሪያው እንደ ፌስቡክ እና ቴሌግራም ለመጠቀም በጣም ቀላል፣ ባትሪ የማይበላ እና ምንም ገንዘብም የማይወስድ መሆኑ አይን ውስጥ ከቶታል። ከሁሉ በላይ ደሞ mining ስራውን ለመስራት እኛ online እንድንሆን አለመጠበቁ ሌላው ደረጃውን ከፍ ያደረገለት ነው። አሁን ላይ አፕሊኬሽኑ እያመረተ ያለው የcryptocurrency አይነት Pi ይባላል። ከቢትኮይን እና ከሌሎቹ ጋ ሲነጻጸር ዋጋው ኢምንት ቢሆንም ግን ገበያውን ሰብሮ የገባበት መንገድ ከረንሲው ባጭር ጊዜ ውስጥ ማርኬቱ ውስጥ ውድ ዋጋ (value) ያስገኘዋል ብለዋል ባለሙያዎች። እነ ቢትኮይን እና ኢቱሪየምን mine ለማድረግ እንደ air fan, computer፣ strong wifi፣ complex system የሚጠይቅ ሲሆን "ፓይ Pi" ግን አንድ የስልክ መተግበሪያ ስልክ ላይ አውርዶ መጠቀምን ብቻ ነው የሚጠይቀው።

📲መተግበሪያውን ካወረዱ በኋላ install አድርገው እንዳበቁ ያለውን የአሰራር ቅደም ተከተል ባጭሩ እና በቀላሉ ራሱ ይመራናል። ከዛም እኛ ከተመዘገብንና mine ማድረግ ከጀመርን በየ24 ሰአት አንድ ጊዜ ብቻ በመክፈት እና "mine" የሚለውን ምልክት ነክተን መተግበሪያው ስራውን እንደጀመረ እኛ ዳታውን አጥፍተን ስልካችንን መዝጋትም እንችላለን።ነገር ግን የግድ በ24 አንዴ ከፍተን መንካት ይጠበቅብናል። መተግበሪያው online ባለው በነጻ server አማካኝነት 24 ሰአት mine ያደርጋል። መተግበሪያው google play, vidmate apps እና የመሳሰሉት ላይ ይገኛል። አውርዳችሁ mine ማድረግ ብትጀምሩና ብትሞክሩት መልካም ነው። ነጋችን (the future) ብዙ ነገሩ ኢንተርኔት ነክ ስለሆነ ከወዲሁ ከነገሮች ጋ መላመድ መልካም ነው። በመጨረሻም ማንም ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ መተግበሪያውን አውርዶ መጠቀም ለመጀመር who invited you? Inter your invitation code የሚል ጥያቄ መተግበሪያው ይጠይቀዋል እና የእኔን code መጠቀም ትችላላችሁ።



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

442

obunachilar
Kanal statistikasi