*የመጀመርያ ደረጃ ትምህርቴን ለመጭው ሂወቴ ስል ተማርኩኝ…
*ከዛም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትህን ለመጭው ሂወትህ ተማር አሉኝ…
*ቀጠሉና ሶስተኛ ደረጃ ትምህርትህን እንደዚሁ ለመጭው ጊዜህ ተማር ተባልኩ…
*ከዛም ለመጭው ሂወትህ ስራ ያዝ አሉኝ…
*ቀጠሉና ለመጭው ህይወትህ ስትል ትዳር ብትይዝ ጥሩ ነው አሉኝ…
*ከዛም ለመጭው ሂወትህ ልጆች ብትወልድ መልካም ነው አሉኝ…
*የሄው አኔ ዛሬ ይህን ፅሁፍ ስፅፍ የ 77 አመት ሰው ሆኜ አሁንም መጭው ሂወቴን ከመጠበቅ አልደከምኩም… *መጭው ሂወት ማለት ልክ እንደ አንድ በሬ ራስ ላይ ወደፊት ተደርጋ እንደታሰረች የሳር ዘለላ ማለት ነው እሷ ላይ ለመድረስ ይሮጣል ይደክማል ግን መቼም አይደርስባትም… ምክንያቱም መጭው ሂወቴ ብለህ ያሰብከውን ስትደርስበት ካለፎት የሂወት ጊዜዎችህ ጋር ይቀላቀላል ከዛም ደግሞ ሌላ የመጭው የሂወት ክፍለ ጊዜህን ለመቀበል ተጎዛለህ…
አውነታኛውና ትክክለኛው መጭው ሂወትህ ማለት…
አሏህን ስታስደስት ከእሳቱ ተጠብቀህ ጀነት መግባት ስትችል ብቻ ነው …
ሸኽ አሊ ጠንጣዊ ረሂመሁሏህ