#ይቅርታ🙏_መጠየቅ ሁል ጊዜ ጥፋተኘነትን አያመለክትም ፣ ለፍቅር ስንል መስዋዕትነት መክፈል እንጂ፤ እኔ ትክክል ሆኜ ፍቅራችን ከሚጠፋ ፣ ይቅርታ ጠይቄ ፍቅራችን ይቀጥል ብሎ ማሰብ ጥፋተኝነትን አያሳይም " 😇
አንዳንዴ ቆራጥ የሆነ ውሳኔ ወሰናችሁ ለመርሳት ስትሞክሩ አልሆን ሲላችሁና ጥፋቱ የእናንተ መሆኑ ሲገባችሁ ይቅርታ ለመጠየቅ ታስባለችሁ።🤔
ነገር ግን ይቅርታን ፈልጋችሁ ስትሄዱ የድሮው ነገር ቀርቶ ለአይናቸው እንኳን የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ስለዚህ ይቅርታን በግዜ ጠይቁ ከረፈደ በኋላ ዋጋ ያስከፍላል!✋🤝
🕌 Jumm'a Mubarak 🕋
❥❥нαйιƒღღ🫶
t.me/+_n8umIfHlxI2M2Jk