ከመኝታ በፊት ኃጢአታችንን እናብስ!
————————————————
ከመተኛቱ በፊት ተከታዩን ዚክር ሦስት ጊዜ ላለ ሰው ትልቅ የምህረት ድግስ ተዘጋጅቶለታል።…
«ኃጢኣቱ በዝቶ የባህር ዐረፋ ቢያክልም፣ የዛፎችን ቅጠል ቁጥር ቢያክልም፣ ዓሊጅ (የተሰኘውን አሸዋማ ስፍራ) አሸዋን ቁጥር ቢያክልም፣ የዱንያን ቀናቶች ቁጥር ቢያክልም እንኳን ለኃጢኣቱ ምህረት ያገኛል።» ቱርሙዚ ዘግበውታል
"أستغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه"
«አስተጝፊሩላሀል‐ዐዚም አል‐ለዚ ላ ኢላሀ ኢል‐ላ ሁወል‐ሐይ‐ዩል‐ቀይ‐ዩም ወአቱቡ ኢለይህ»
===============
ትርጉም: ‐ «ከርሱ በስተቀር በእውነት የሚያመልኩት ጌታ የሌለ የሆነው፣ ታላቅ፣ ህያው እና ሁሉን አስተናባሪ ከሆነው አላህ ምህረትን እከጅላለሁ። ወደርሱም እመለሳለሁ።»
:
❥❥нαйιƒღღ🫶
t.me/+_n8umIfHlxI2M2Jk