Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
"በዚህ ስርዓት ውስጥ እንደ ኢትዮጵያውያንም አይደለንም ፣ሌላ አገርም አልሆንንም፣ ከካቢኔ አባላትም ውስጥ የለንበትም ከፓርላማም የለንበትም፣ከኢትዮጵያ መከላከያ ውስጥም የለንም ፣ ከመንግስታዊ ተቋማት ውስጥም የለንበትም። መብታችንን በሙሉ ተቀምተናል። በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለን "ኢትዮጵያውያን ናችሁና በኢትዮጵያ ህገመንግስት ልትተዳደሩ ይገባችኋል" የሚል ሃይልን ልናምነው አንችልም።" ጄኔራል ዮሀንስ ወ/ጋዮርጊስ ተስፋይ (መዲድ)
.
.
ሌላ ዙር ጦርነት.....?
.
.
ሌላ ዙር ጦርነት.....?