TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
  • flag Uzbek
    Sayt tili
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Saytga kirish
  • Katalog
    Kanal va guruhlar katalogi Kanallar qidiruvi
    Kanal/guruh qo‘shish
  • Reytinglar
    Kanallar reytingi Guruhlar reytingi Postlar reytingi
    Brendlar va shaxslar reytingi
  • Analitika
  • Postlarda qidiruv
  • Telegram'ni kuzatish
የስብዕና ልህቀት

19 Dec 2024, 19:33

Telegram'da ochish Ulashish Shikoyat qilish

አሻራ…
--------

የሆነ ጊዜ ላይ ደርሰህ ከቤተሰብ እስከ ማሕበረሰብ፣ ከመንደር እስከ ሃገር በሚዘረጋው የኑረት ጎዳና ላይ አሻራህን የሚያሳይ አንዳች እውነት ትፈልጋለህ... እናም እንዲህ ብለህ ትጠይቃለህ - 'በእኔ መኖር ምክንያት ምን ተቀየረ?'... አበርክቶህ ምንም ያህል ቢሆን በተቀበልከው ኖረህ ስታልፍ ለሌሎች የምታቀብለው ተክቶህ እንዲቀጥል ትሻለህና 'መዋጮዬ ወዴት አለ?' ማለትህ አይቀርም...

___
ዛሬ የምትኖረውን ኑሮ እንድትኖር ትናንት ዋጋ የከፈሉ ሰዎች ነበሩ... ለነዚህ ሰዎች ወደኋላ ሄደህ ብድር አትመልስ ይሆናል... ወደፊት ሄዶ ዕዳህን የሚከፍል ስንቅ ማኖር ግን ግዴታህ ነው... አልያማ ሰው ኖሮ ካልጠቀመ ሄዶ እኮ አያጎድልም - ባለዕዳነቱን አይሰርዝም እንጂ!!...

___
የመኖር ውሉ በራስ ታዛ መድመቅ ብቻ አይደለም... የሌሎችንም ማገር ማጥበቅ እንጂ... በበጎ ቃል - የታመመ ልብ ትፈውሳለህ፣ የጎበጠ ሞራል ታቀናለህ... በፍቅር ኃይል - ቂም በቀል ትሽራለህ፣ ጥላቻን ትንዳለህ... ሰው ነህና ብዙ የምትሰጠው ይኖርሃል...

___
ብቻ... በራስ ዛቢያ ከጦዙበት እልፍ ዓመት - ሌሎችን የቀላቀሉበት ክራሞት፣ ለብቻ ከኖሩት የዕድሜ ብዛት - ለትውልድ ያኖሩት ጥቂት ብልሃት የበለጠ ዋጋ አለው...

___
ሞትን ለምን እንደምንፈራ አስበህ ታውቃለህ? - ኖረን ስለማናውቅ ነው!!

___
"Even death is not to be feared by one who has lived wisely." ~ Gautama Buddha

ደምስ ሰይፉ
___
#share
የስብዕና ልህቀት
@Human_intelligence

10k 0 38 74
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi Kanallar to‘plamlari Kanallar qidiruvi Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Telegram-kanallar reytingi Telegram-guruhlar reytingi Postlar reytingi Brendlar va shaxslar reytingi
API
Statistika API'si Postlar qidiruvi API'si API Callback
Kanallarimiz
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
O‘qish
Blogimiz Telegram tadqiqoti 2019 Telegram tadqiqoti 2021 Telegram tadqiqoti 2023
Kontaktlar
Qo‘llab-quvvatlash Email Vakansiyalar
Har xil narsalar
Foydalanuvchi shartnomasi Maxfiylik siyosati Ommaviy oferta
Botlarimiz
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot