ምርጡ ፊልም አይተህ የወደድከው ነው - ኦስካር የወሰደው አይደለም...
ምርጡ ሙዚቃ የልብህን ያዜመው ነው - ግራሚ ያሸነፈው አይደለም...
ምርጡ ምግብ ተርበህ ያገኘኸው ነው - ጣፍጦህ የበላኸው አይደለም...
ምርጡ መጽሐፍ ውስጥህን ያነበበው ነው - አንተ ያነበብከው አይደለም...
ምርጡ ስጦታ ድንገት የመጣው ነው - ውድ ያወጣው አይደለም...
ምርጡ ጓደኛህ ያልነገርከውን የሚሰማው ነው - እስክትነግረው የሚጠብቀው አይደለም...
ምርጡ ጊዜ አሁን ነው - የሚመጣው አይደለም...
ምርጡ ሃብት ፍቅር ነው - ገንዘብህ አይደለም...
ምርጡ መንገድ የማትጋፋበት ነው - አስፓልት አይደለም...
ምርጡ ቤት እንቅልፍ የሚሰጥህ ነው - ውብ ሕንፃ አይደለም...
ምርጡ ስልጣን ራስን መግራት ነው - ሌላውን መግዛት አይደለም...
ምርጡ እውቀት ራስን ማወቅ ነው - ያጠኑትን ማስታወስ አይደለም...
ምርጡ ቃል በወቅቱ የተነገረው ነው - በዘይቤ ያጌጠው አይደለም...
ምርጡ ሰው ራሱን የሆነው ነው - መንጋው የከበበው አይደለም...
ምርጡ ባለውለታህ አቅምህን ያሳየህ ነው - ጥሪት ያኖረልህ አይደለም...
~
እና ደግሞ...
__
ምርጥነት ለሌሎች እንደሚታየው አይደለም... ለራስ እንደሚሰማው እንጂ...
~
@bridgethoughts