🟢በአንድ ድንጋይ ሁለት ሂዝቢይ
ከላይ ያለውን ድምፅ ሙመይዑ ኢብኑ ሙነወር
"ሐጃዊራ እና ሸይኽ ረቢዕ" ብሎ በለቀቀበት፡
እነ አብራር ሸይኽ ረቢዕን አስመልክቶ ያንፀባረቁትን ሂዝቢያ ሲኮንን እንዲህ ብሎ ነበር:"በአሁኑ ሰዓት የሐጁሪ ጭፍራዎች አጥብቀው ከሚኮንኗቸው ዑለማዎች ውስጥ ሸይኽ ረቢዕ አንዱ ናቸው። የውግዘታቸው ቀዳሚ ምክንያት ሸይኽ ረቢዕ የሕያ አልሐጁሪን ክፉኛ ማብጠልጠላቸው ነው። ይሁን እንጂ ለጀምዒያ ጉዳይ ሲሆን የኚህን ክፉኛ የሚያብጠለጥሏቸውን ሸይኽ ንግግር ከነ ኢብኑ ባዝ፣ ከነ ኢብኑ ዑሠይሚን እና መሰል ብዙሃን ዑለማኦች አቋም በተለየ ያስጮሃሉ። ለምን? የሳቸው ንግግር ለተብዲዕ ጥማታቸው ግብአት ይሆነናል ብለው ስለሚያስቡ። ደግሞኮ ንግግራቸውን በልኩ በተጠቀሙ። ..."
በአሁኑ ሰዓት ጠማማዎቹ ሙመይዓዎች ሸይኽ ረቢዕን እና መሰል የጀርህ ወተዕዲል ዑለሞችን የሚያጣጥሉበት ሚስጥር የመሪዎቻቸውን ጥመት አበጥረው በመረጃ ስላጋለጡ የተሀዙቡ ተቆርቋሪነት ይዟቸው ነው። እነ ኢሊያስና ኢብኑ ሙነወር ራሱ፣መሰሎቻቸውም በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚተፋት ይሀው ለሙብተዲኦች ያላቸውን ጥብቅና ነው። አቅምና አቋም ያለው ሸይኹ የለመረጃ የተቹትን ሰው በፍትህ ያምጣ።አልቻሉም አይችሉም።
ሚዛናዊ መሳይ የሙብተዲዕ ጠበቆች ሙግት ግን ከንቱ ተሀዙብ መሆኑ ከተጋለጠ ውሎ አድሯል።
በዘመናችን ለሰለፊየህ ዘብ የቆሙ ፣ ለሂዝቢያ የእግር እሳት የሆኑ ታጋይ ኡለማዎችን የሚያንቋሸሽና የሚያማቃልል ሁሉ ማንነቱን እያጋለጠ እንደሆነ ልብ ይሏል።
قال أبو حاتم الرازي:
«علامةُ أهل البدع الوقيعةُ في أهل الأثر،...»[عقيدة السلف (١٠٥)]
"የቢድዐህ ሰዎች ምልክት ሀዲስና የሰለፎችን ፈለግ የሚከተሉትን (አህሉልአሰርን) ማንቋሸሽ ነው።"
https://t.me/Abuhemewiya