Muhammed Mekonn dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔥በአፋር ክልል ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የተከሰተው እሳተ ገሞራ
:
˙
🔘 አፋር ክልል የተለያዩ ቦታዎች ላይ ሰሞኑን በተከታታይ የተከሰተው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ወደ ከባድና አስፈሪ እሳተ ጋሞራ እየተቀየረ ይገኛል።
🔵 የፈንታሌው የመሬት መንቀጥቀጥ ለኢትዮጵያ የማንቂያ ደወል መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ገለፁ። ሰሞኑን በሬክተር ስኬል እስከ 5 የሚደርስ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የተናገሩት ባለሙያዎቹ፤ ይህም በየቀኑ በተለያየ መጠን፣ በተደጋጋሚ እየተመዘገበ መሆኑን ተናግረዋል።
🟢 የመሬት መንቀጥቀጡ ለመሬት፣ ለትምህርት ቤቶች፣ ለመኖሪያ ቤቶች፣ ለአንዳንድ ሕንጻዎች እና የአስፋልት መንገዶች መሰንጠቅ ምክንያት መሆኑን አንስተው፤ ክስተቱ የማንቂያ ደወል ነው ብለዋል።
🟣 ክስተቱ በፈንታሌ እሳተ ገሞራ አካባቢ ባሉ ነዋሪዎች ዘንድ ድንጋጤ መፍጠሩን ገልጸው፤ መጠኑ እየጨመረ ከሄደ በህብረተሰቡ ዘንድ የሚፈጠረውን ስጋት ለመቀነስ ተገቢ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል።
⚫️ የፈንታሌ አካባቢ ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚያገናኘው መንገድና የባቡር መስመር የሚያልፉበት መሆኑን ጠቅሰው፤ ክስተቱን እንደማንቂያ ደወል በመውሰድ መንግሥት እንዲሁም የዘርፉ ምሁራንና ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ብለዋል።
🔴 የመሬት መንቀጥቀጥ እንዳይከሰት ማድረግ ባይቻልም አደጋው ቢፈጠር የሚያስከትለውን ጉዳት መቀነስ ይቻላል ያሉት ባለሙያዎቹ፤ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ለህዝብ ወቅታዊ መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በቅንጅት መስራት አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል።
♻️ EBC Facebook Page
© @Khedir_M_Abomsa
⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy