Muhammed Mekonn dan repost
ከብዙ ጥረቶች በኋላ ተሳካ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
አ ል ሃ ም ዱ ሊ ላ ህ
🔎 ከዚህ በፊት በሸይኻችን አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸውና በሚከተለው ርዕስ ተለቆ ነበር፦
🏝 الْكَلِمَاتُ النَّافِعَةُ الذَّهَبِيَّة في بَيَانِ أُصُوْلِ وَمَنْهَجِ الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّة
➩ ሸይኻችን ተጨማሪ አስፈላጊ ነጥቦችን በመጨማመር እና ሙሉ ሀረካውን በማስቀመጥ አጠናቀውት ከዛም በሁለት ሙጀለድ ተዘጋጅቶ ቀረበ።
👌 𝙥𝙙𝙛 ❴የሁለቱም መጀለድ 𝕤𝕠𝕗𝕥 𝕔𝕠𝕡𝕪❵ በቅርቡ ይለቀቃል። አላህ ከፈቀደ ደግሞ ታትሞ በኪታብ መልኩ በእጃችን የምንይዘው ያድርገን!
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/11913