↪️ ታላቅ የምስራች
እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ሻዕባን 09 ወይም የካቲት 01 2017 E.C በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ አማካኝነት የተሰናዳ የ wellcom (የእንኳን ደህና መጡ) ፕሮግራም ተደግሶ ይጠብቃቹሀል።
🎤 በእለቱ የሚሰየሙ ተጋባዥ እንግዶች፦
1, ኡስታዝ አብራር አወል (አቡ ዑበይዳህ) ከአዲስ አበባ
2, ኡስታዝ ኑራዲስ (አቡል በያን) ከቡታጅራ
3, ወንድም ሙሀመድ (አቡ ዘከሪያ) አል-ወልቂጢይ ከሌራ
⌚️ ቀን እና ሰአት፦
ቅዳሜ ከ 02:30 ጀምሮ እስከ ዝሁር ሶላት ወይም 07:00 ድረስ ነው በግዜ ለመገኘት ሞክሩ!
🕌 ቦታ ወይም አድራሻ፦
ጉብሬ ክፍላ ከተማ በኤዋን ቀበሌ ከኤዋን እንፃ በግራ በኩል ገባ ብሎ በሸህ መንደር ሰዓድ መስጂድ
አስተውሉ፦ ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ስላለ እንዳይጨነቁ።
t.me/Deawaaselefiyah