የህክምና ተቋማት ውስጥ የምትሰሩ ሰራተኞች ወይም በህክምና ፋካልቲዎች እየተማራችሁ ሆስፒታል የምትውሉ ተማሪዎች ለበሽታው ያላችሁ ተጋላጭነት ከሌላው ስለሚብስ ዝግጅታችሁ ከፍ ይበል። የህክምና ተማሪዎች በተለይ ችግሩ እየሰፋ የሚሄድ ከሆነ ያለ በቂ ስልጠና በገፍ ወደ ግዳጅ ልትሰማሩ ስለምትችሉ በወረርሺኙ እና ሊወሰዱ በሚገባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች ዙሪያ ያላችሁን ግንዛቤ አሁን ካላችሁ ይበልጥ ብታሰፉ መልካም ነው።
የተጋረጠውን አደጋ አላህ ያንሳልን።
||
https://t.me/IbnuMunewor
የተጋረጠውን አደጋ አላህ ያንሳልን።
||
https://t.me/IbnuMunewor