አደጋውን ተረዳ | ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ | EP . 17
የእያንዳንዳችንን ስህተት በግልፅ የሚተነትኑበት እናም ምን ያህል ክብራችንን እንደጣልን ለማመላከት የሚጥሩበት ዝግጅት ነው። የቪዲዮው ዝግጅት በስህተት ስለተበላሸብን ለቤተሰቦቻችን ይቅርታ እየጠየቅን ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ አቅርንላችኋል። መሰል ስራዎቻችንን ለማግኘት የተለያዩ ማህበረሰብ ሚዲያዎቻችንን በመከተል በተሰብ ይሁኑ!
በinsta ➙ @nurahusu
በቴሌግራም ➙ @mind_islam
በ ፌስቡክ ፔጃችን ➙ ISLAMINDSET
...