እንዳለጌታ ያቆመው የበአሉ ግርማ ሐውልት!
የልቦለድን ያህል ልብ የሚሰቅል፣ ጣዕም ያለው፣ ቀልብን የሚስብ፣ እንብርት የሚቆነጥጥ ስሜት ያለው፣ ጥልቅ ምርምር የተደረገበትና ግሩም ነው፡፡
እንደ ብርቱ የህይወት ታሪክ ፀሐፊም ፎቶግራፎችን፤ የተለያዩ ደብዳቤዎችን፣ ጋዜጦችንና መጽሔቶችን፤ መጻሕፍትንና ቃለ ምልልሶችን ወዘተ ለግብዓትነት ተጠቅሟል፡፡ በአካባቢ ገለፃዎችም ሳይቀር ሥነ ልቡናዊ ምስሎችን ፈልፍሏል፡፡ በጥቅሉ በኢትዮጵያ የስነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ታላቅ የባለውለታነት አሻራውን አትሟል!---
እጅግ የምንወደውንና እንደ እግር እሳት የሚያንገበግበን ውድ ደራሲ አባታችንን ታሪክ ለዚህ ወግ ማዕረግ በማብቃቱ ለእንዳለጌታ ያለኝ ፍቅርና አክብሮት በእጅጉ ጨምሯል! ነፍስህን በሀሴት የሚያጠግብ ሲሳይ ይስጥህ! እላለሁ፡፡ በድንጋይ ሳይሆን በልባችን ውስጥ በደም ስለቆመው ጀግና ደራሲ ሀውልት እንዳለጌታ ባለውለታ ነህ! ... እ - ሰ -ይ!
(ደረጀ በላይነህ " ሂሳዊ ዳሰሳዎች" በተሰኘ መጽ ሐፉ)
📚መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል !
Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website