ስሚኝ እኛ ሰዎች Btw መርሳት ባንችል እናብድ ነበር አንድ ሰው በሕይወታችን ትልቁ Part of your life ሆኖ ለረዥም አመት ወር ሊቆይ ይችላል ነገር ግን የሆነ ሰዓት ላይ Relationship አቹ ሲያቆም አቆመ ነው በሚገርም ሁኔታ መርሳትይቻላል ያለዚያ ሰው እንዳላልን ስንት Life እንዳላሳለፍን ስንት Plan እንዳላረግን ተረሳስተን መኖር እንችላለን የሚገርመኝ የኛ የሰዎች ባህሪ እና ብቃት በቃ ይረሳል ከምንም ነገር እንዳልነበር ብዙ Memory share አድርገናል ያለዚያ ሰው መዋል እስከማንችልድረስ ሆነናል but ምንም እንዳልሆነ መንገድ ላይ ስንገናኝ እንተላለፋለን ይገርመኛል Btw የሰው ልጅ መርሳት ባይችል የብድ ነበር ይባላል እናብድ ነበር መተውን ልመጂ እሺ..🤌❤️
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
❣@Kurach_Kalat❣
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
❣@Kurach_Kalat❣