ZENA LIVERPOOL


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦
____________________________________

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.
➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.
➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.
➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...

༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik

| ❷⓪❷➎| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ቀኑን ሙሉ አብራችሁን ስላሳለፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እሰከምንገናኝ ድረስ መልካም አዳር! ❤️‍🔥

የቲክቶክ ገጻችን ➾
FOLLOW

የኢንስታግራም ገፃችን ➾
FOLLOW

የቪድዮ ቻናላችን ➾ JOIN

የፎቶ ቻናላችን ➾ JOIN

የትሮል ቻናል ➾ JOIN

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ሳምንታዊ ደሞዙም 300ሺ ፓውንድ ነው እየተባለ ይገኛል ኮንትራቱም ለ5 ዓመት ይቆያል!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ሰበር መረጃ

ሊቨርፑል ለትሬንት አዲስ የውል ኮንትራት አቅርበውለታል!

(mirror football)

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🚨  ስቴፋን ባጅሴቲክ ከአርቢ ሳልዝበርግ ወደ ሊቨርፑል ተመልሶ በውሰት ውል ሪያል ቤቲስን ሊቀላቀል ነው።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


አሸንፎም አንደኛ
ተሸንፎም አንደኛ
ሳይጫወትም አንደኛ

አይ ክለባችን 🫡❤️🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

2.3k 0 17 10 280

ከደቂቃዎች በፊት አርሰናል ፣ ከሰአታት በፊት ደሞ ቼልሲ በተጋጣሚዎቻቸው ነጥብ ጥለዋል !

አሁን ላይ ክለባችን ገና 2 ቀሪ ጨዋታ እያለው ከቼልሲ በ9 ነጥብ ከአርሰናል ደግሞ በ5 ነጥብ ርቆ ይገኛል።

ተከታታይ ድል ማስመዝገብ ከቻለው ማንችስተር ሲቲ ደግሞ ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ 11 ተጠቅቷል።

ወሬ አናበዛም ስራችንን በፀጥታ ነው የምንሰራው ! 😊🏆

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ዛሬ በተደረጉት ጨዋታዎች ቼልሲ እና አርሰናል ነጥብ መጣላቸውን ተከትሎ ነገ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያለብንን ጨዋታ በድል የምንወጣ ከሆነ አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለን ሊጉን በ8 ነጥብ ልዩነት መምራት የምንችል ይሆናል።

COME ON REDS ! 🔥❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club


ዜና ሊቨርፑል Troll dan repost
ሁኔታው ለኔ ተመቸኝ🎼🎼

ትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ🤩

https://t.me/ETHIO_LIVERPOOL_TROLL


Transfer market የምንግዜም የ ኤርዲቪዜ ውድ ተጨዋቾች ሲያወጣ ኮዲ ጋክፖ በ 60M ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ፡፡

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


የትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የመጀመሪያ Ig ፖስት 📱

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ባለፉት 6 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውስጥ ባሳዩት እንቅስቃሴ ከፍተኛ ሬቲንግ ያገኙ ተጫዋቾች ዝርዝር !

1, ሞ ሳላህ
.
4, አሌክሳንደር አርኖልድ
.
9, ኮዲ ጋክፖ
10, አሌክሲስ ማካሊስተር

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ከርትስ ጆንስ በፒርሚየር ሊጉ ከየትኛውም ተጨዋች የበለጠ ከፍተኛ የማቀበል ስኬት ሬት አለው ፡፡

ጆንስ 😘🔥🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


📊 በ2024 ብዙ ጨዋታዎች በማድረግ ጋግፖ በአንደኝነት ተቀምጧል

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ሪያል ቤትስ ባሴቲች የሳልዘበርግ ውሉን ካቆረጠ በኃላ ለማስፈረም ሊሞክር አስቧል ፡፡

ምንጭ - Davekop

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


በ መርሲሳይድ ከባድ ዝናብ አለ የሚል ዘገባ ቢኖርም የነገው ጨዋታ አይሰረዝም ተብሏል ፡፡ ይሄም የሆነበት ምክንያት አየር ሁኔታው ያንያህል የሚያሰቸግር ባለመሆኑ ነው ፡፡

አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን !!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


በሊቨርፑል አካባቢ በ ዛሬው ቀን 😳

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

3.8k 0 10 5 127

📣 አዲስ

የብሪታንያ ሜትሮሎጂ እንደ ዘገበው በመርሲሳይድ አካባቢ በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ ሊዘንብ ይችላል ብለዋል ፡፡ ይሄ የነገው ላንክሻየር ደርቢ የመራዘም እድል እናዳለው ተዘግቧል ፡፡

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


የክለቦችን ወኪል የሆነው ጆን ሂትንግተን በ ሊቨርፑል ቤት እንደሚቆይ ተረጋጧል ፡፡


ስቴፋን ባጄቲች በሳልዝበርግ መቆየት አይፈልግም ። በዚህም ምክንያት ሊቨርፑል ከሳልዝበርግ ጋር ባሴትቺን ስለ መመለስ እያወሩ ነው ፡፡

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


አንድ ጋዜጣ ያወጣው መረጃ !!

ጋዜጣው የሚያወራው ኤለን መስክ ሊቨርፑል ለመግዛት እንዳሰበነው 👀

እናንተስ ዜናው እውነት ቢሆን ደስ ይላችኃል ?

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

3.7k 0 11 28 247
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.