የ2024/25 የዉድድር ዘመን የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆናችን ተረጋግጧል ፤ በዚህም መሰረት በፍፃሜዉ ከኒዉካስትል ዩናይትድ ጋር በፈረንጆቹ March 16 ወይንም በኛ ደግሞ መጋቢት 7 በዌምብሌይ ስቴድየም የምንጫወት ይሆናል። 🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club