የሚያጓጓ ትዳር
ለሚወዱት ውድ ጓደኛዎ የሚሰጥ(ሼር) የሚደረግ ምርጥ ስጦታ
ከ ____________
ለ________________
ምስጋና
ምስጋና ለአላህ ሱበሀነ ወተዓላ ነው።አሏሁ ሱበሀነ ወተዓላ እስልምናን ከመስጠት ጀምሮ እጅግ በርካታ ስፍር ቁጥር የማይደረስባቸው ውለታዎችን
ለዋለልኝ ውለታሁሉ አመሰግነዋለሁ፣ ።
የሚያጓጓ ትዳር
ክፍል አንድ
"بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡" በአላህ አዘወጀል ስም
ፁሁፌን አሀድ ብዬ እጀምራለሁ።
መግቢያ
ጋብቻ እንደሚታወቀው ሀይማኖታውይ ስረዓት ከመሆኑ ባሻገር የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ አንስቶ ያለ ህግና የህይወት ዑደት ነው። ወንድ ሴትን ሴትም ወንድን መፈለጉና መፈላለጉ ተፈጥሮአዊ ባህሪያችን ሆኖ ሳለ አብዘሀኛው የአለማችን ማህበረሰብ ይህን የመሰለ ሀይማኖታውይና ተፈጥሮአዊ የሰው ልጆች ስረአትን ሲጠቀሙበት አይታይም፣ እንዳውም ሲያራክሱት ሲንቁት ይታያሉ። በተለይ ወጣቱ ክፍል አላህ ያዘነለት ብቻ ሲቀር ይህን ምርጥ የህይወት መድረክ በመራቅ አላህ ባይፈቅደው መጥፎ ተግባር ህይወቱን በከንቱ ሲያሳልፍ ይስታወላል።
ትዳርን ከመመስረት ይልቅ በስሜታዊ የሸይጧን ፍቅር ውስጥ በመግባት የጋብቻን ክብርና ታላቅነት ዘንግተው በደመነፍሳቸው በመጓዝ ጋብቻ ውስጥ ያለውን በእዝነት፣ በርህራሄ፣ በልጅ፣ እንድሁም በውዴታ የታጀበውን እውነተኛ ፍቅር አጥተው በመንከራተት ላይ ይገኛሉ።
የጋብቻ ህይወትን ለመቅሰም የታደሉት ጥቂቶች ደግሞ በጋብቻ አለም ሊገኝ የሚችለውን ደስታና እርካታ እንድሁም የመንፈስ እርጋታ አጥተው እውነተኛ የፍቅር ህይወትን ባለማወቅና ባለማግኘት በትዳር ህይወታቸው ደስታን አጥተው የመከራ ህይወት ፣የተንዛዛ ወዝ የሌለውን አሰልቺ ህይወት ሲገፉ ውስጥ ይነካል።
እንድህ አይነቱን ህይወት በመምራት ላይ የሚገኙ በርካታ ባለትዳሮች ሊኖሩ እንደሚችሉ በመገመት ለዚህ የሰፋ ችግር ሁነኛ መፍትሄ ለማስቀመጥ የተለያዩ የመፍትሄ ሀሳቦችን ለማቅረብ እንሞክራለን።
በአጠቃላይ ከስሙ እንደምትረዱት "የሚያጓጓ ትዳር" በሚል ፕሮግራም በክፍል በክፍል አድርገን እየከፋፈልን ሰፋ ያለ ጊዜ ሰጥተ ነው የምንማማር መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ
ከፍል ሁለት ይቀጥላል
ኢንሻአላህ
✍አቡ ተቅይ ቃዒድ
http://t.me/LoveOfMarriage