➡️|| #ዙቢሜንዲ ሪያል ሶሲዳድን ለመልቀቅ በአሁኑ ሰአት ክለቡን እያነጋገረ ነው።
👉🏼|| እንደ እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ዴቪድ ኦርንስታይን ዘገባ ከሆነ ስፔናዊው የመሀል ሜዳ ስፍራ ተጨዋች ማርቲን ዙቢሜንዲ ከሪያል ሶሲዳድ ጋር ለመለያየት እየተነጋገረ ሲሆን ክለባችን #ማንቸስተር_ሲቲ ተጨዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች መካከል አንዱ ነው።
👉🏼|| የተጨዋቹ የውል ማፍረሻ €60 ሚሊዮን ዩሮ መሆኑ ተነግሯል።
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!