ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ስለ ማን ዩናይትድ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! 🇪🇹
-------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ @Holyy_CR7
📩 For Cross @Mryaruki

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


| OFFICIAL:

ብሩኖ ፈርናንዴዝ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን ተመርጧል።🎩🇵🇹

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


🙌🏽ሊሳንድሮ ማርትኔዝ በ INSTAGRAM ገፁ😎


OFFICIAL:

ብዙ ተስፋ የተጣለበት ታዳጊ ተጨዋች አሚር ኢብራጊሞቭ በእግር ኳስ ህይወቱ የመጀመርያ ፕሮፌሽናል ኮንትራት ከክለባችን ጋር መፈራረም ችሏል።

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሜሰን ማውንት በዚህ ክረምት ከክለባችን አይለያይም በዩናይትድ ያሉ ሰዎች ለአሞሪም አጨዋወት ተስማሚ ተጨዋች ነው ብለው ያስባሉ ።

(david ornestien)

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


#LOAN_WATCH🚨

ማርከስ ራሽፎርድ ትናንትናም ለአስቶንቪላ ግብ አስቆጥሯል!

በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ግብ አስቆጥሯል🔥❤️👏🏽


ማዝራዊ ትላንት ከኖቲንግሃም ጋር በነበረው ጨዋታ 2 Last man tackle ማለትም የመጨረሻ ተከላካይ በመሆን ሁለት ታክሎችን አድርጓል።

ላለፉት 12 የውድድር አመታትም በሊጉ በአንድ ጨዋታ ላይ ይህንን ማድረግ የቻለ አንድም ተጫዋች የለም።


በዚህ የውድድር አመት በሊጉ ሀሪ ማጓየር 35 ኳሶችን ማቋረጥ ችሏል ይህም ከየትኛውም የዩናይትድ ተጨዋች በላይ ያደርገዋል ቋሚ ሆኖ የጀመረው ደግሞ 15 ጨዋታዎችን ብቻ ነው 🥶

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሌኒ ዮሮ ።❤️


30 ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ

                        ⏰  ተጠናቀቀ

        ኖቲንግሃም 1-0 ማን ዩናይትድ
         #ኤላንጋ 06'

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment


30 ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ

                        ⏰  እረፍት

        ኖቲንግሃም 1-0 ማን ዩናይትድ
         #ኤላንጋ 06'

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment


አሰላፋችን በ ፎርሜሽን ይህን ይመስላል።

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


የተጋጣሚ ኣሰላለፈ

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


የክለባችን ኣሰላለፍ

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሴኩ ኮኔ በኢንስታግራም ገፁ

የዛሬው የቡድን ስብስብ ውስጥ የተካተተ ይመስላል😍


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


| የ ጨዋታ ቀን | 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 DAY

30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር !

ኖቲንግሀም ፎረስት Vs ማን ዩናይትድ

ቀን ፡ዛሬ መጋቢት 23

ከምሽቱ 4:00 ላይ

ቦታ ሲቲ ግራውንድ ስቴዲየም 

ድል ለታላቁ ክለባችን ማን ዩናይትድ ! ❤


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


በቅርብ ቀናት በጣሊያን እየወጡ ካሉ አንዳንድ ዘገባዎች ዋቢነት ማንችስተር ዩናይትድ የዩዲኒዜውን ተከላካይ ኡመር ሱሌትን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል ።

በግሌ ልጁ እንደሚሰራው ማይወራለት ጥሩ ተጨዋች ይመስለኛል ትናንት ኢንተር ከዩዲኒዜ ባደረጉት ጨዋታ ምንም እንኳን ዩዲኒዜዎች ቢሸነፉም ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገ ይመስለኛል ከዚያም ባለፈ ድንቅ ጎል አስቆጥሯል ።


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ኢኔሽታ ይናገራል 🗣

በአንድ ወቅት በላማሲያ ራይካርድ እንደዚህ አለን ዛሬ ልምምድ አንሰራም በአንፃሩ አንድ DVD ከፍተን የ ፖል ስኮልስን ሀይላይት እናያለን አለን በእውነቱ ያቺ ቀን የህይወቴ ትልቋ ቀን ናት ። እኔ ሮናልዲኒሆ ጃቪ እና ወጣቱ ሜሲ ቪዲዮውን አየነው በጣም ተደነቅን በዚያች ቀን ነበር የትልቁን ልጄን ስም ፖል ብዬ ለማውጣት የወሰንኩት ።

አሁንም ድረስ ስኮልስን ሳየው ያቺን በላማሲያ ያሳለፍናትን ቀን አስታውሳለሁ ።


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ከነገው ጨዋታ በፊት አስቀድመው መግለጫ የሰጡት ሩበን አሞሪም እንዲህ ሲሉ ተደምጠዋል

ለነገው ጨዋታ ሁለቱ ተከላካዮች ዮሮ እና ማጓየር ወደ ቡድኑ ሲመለሱ በአንፃሩ ሾው አይደን ሄቨን ለጨዋታው ብቁ አለመሆናቸው ተገልጿል ።


በሌላ በኩል ዴንማርካዊው የ17 አመት አጥቂ ቺዶኦቢ ማርቲን ዛሬ በሚካሄደው የu18 ኤፍኤካፕ ጨዋታ ላይ ስለሚሳተፍ ነገ ከጨዋታው ውጪ ነው ።


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሩበን አሞሪም በግልጽ ለ ራትክሊፍ እና አመራሮቹ የወደፊት እቅዱ ዋነኛ አካል የሆነውን ብሩኖ ፈርናንዴዝን መሸጥ እንዳያስቡ ነግሯቸዋል።

[Daily Record]

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሩበን አሞሪም ልምምድ አቋርጦ ወጣ!!

የማንችስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን በ15 አመት በታች ቡድን በ 5 ደቂቃ ውስጥ ጎል ከተቆጠረበት በኋላ አሞሪም ልምምዱን አቋርጦ ወቷል።🤭🤐

(SkySportPL)

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.