ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ስለ ማን ዩናይትድ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! 🇪🇹
-------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ @Holyy_CR7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ማንችስተር ዩናይትድ ከከተማ ተቀናቃኙ ማንችስተር ሲቲ ወጣቱን ተጨዋች ጀምስ ማካቴን ለማስፈረም እያሰቡ ነው።

(TheSunFootball)

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ዛሬ ራፈኤል ቫራን 32 እመቱን እያከበሪ ይገኛል።

🍾☄


በኣውሮፓ ውስጥ ብዙ ደቂቃ የተጫወቱት ተጨዋቾች ዝርዝር ዲያጎ ዳሎት ሶስተኛ እንዲሁም ብሩኖ ፈርናንዴስ ኣራተኛ ደረጃ መያዝ ችልዋል።

🇵🇹✨

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ኦናና ከሳውዲ ክለቦች ጥያቂ ቀረበለት ነገር ግን ማንችስተር ዩናይትድ ኦናና የሚለቀው ደና ገንዘብ የሚከፍሉ ከሆነ ብቻ ነው።

fabrizo

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ማንችስተር ዩናይትድ ራስመስ ሆይሉንን ለአትላንታ በመስጠት ናይጄሪያዊውን አጥቂ አዴሞላ ሉክማንን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

(TheSunFootball)

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


Hulusport dan repost
🎁በሁሉስፖርት መጀመሪያ ዲፖዚት የ100% ቦነስ ያግኙ!🎁

ተመዝግበው ከሚያገኙት 20 ብር ተጨማሪ በመጀመሪያው ዲፖዚት እጥፍ ቦነስ ይዞንላችሁ መጥተናል!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ ይመዝግቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ!

@hulusport_et


🚨EXCLUSIVE

አማድ ዲያሎ በሚቀጥለው ሳምንት ከማንቸስተር ዩናይትድ ቡድን ጋር ወደ ልምምድ ሊመለስ ነው።

ምንም እንኳን ከጉዳት በኋላ የውድድር ዘመኑ ያበቃል ተብሎ የሚጠበቅ ቢሆንም፣ በፍጥነት አገግሟል…

ስለዚህ አማድ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለልምምድ ዝግጁ ይሆናል።

[Fabrizio Romano]

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


የተኛው ተጨዋች ይቆይ
So‘rovnoma
  •   ማይኖ
  •   ጋርናቾ
65 ta ovoz


አትላንታ ለኤደርሰን ዝውውር ከ45 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ።

Fabrizio Romano

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሌላ ቲፎ በኦልድትራፎርድ

የደጋፊ ማህበሩ ባለፍው ሳምንት የዩሮፓ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ "NEVER GONNA STOP" የሚል ባነር ድጋሚ በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ  በኦልድትራፎርድ ላይ ለመድገም ኣቅድዋል።

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

[  Mailsport ]


ራስመስ ሆይሉንድም በመጪው ክረምት ክለቡን የሚለቅበት ሰፊ ዕድል አለው ሲል ዴቪድ ኦርንስቴይን ዘግቧል።


አልሄንድሮ ጋርናቾ በክረምት ማንቸስተር ዩናይትድን ሊለቅ እንደሚችል ኮቢ ማይኖ ግን ይቆያ ሲል ዴቪድ ኦርንቴይን ዘግቧል።

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


🔴 ማርከስ ራሽፎርድ በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ስር በድጋሚ ለማንቸስተር ዩናይትድ የመጫወት እድል የለውም። አስቶንቪላ በቋሚነት ለማስፈረም የ£40 ሚሊየን ፓውንድ አማራጭ ቢኖረውም ከእንግሊዝ ውጪ ያሉ ክለቦችም የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው።

- የ27 አመቱ ማርከስ ራሽፎርድ በቻምፒየንስ ሊግ የመጫወት አላማ ያለው ሲሆን ምንም እንኳን በአርሰናል፣ በቼልሲ እና በቶተንሃም ቢፈለግም የለንደን ክለብ እንደማይቀላቀል ተናግሯል።

- ማንቼዎች ማርከስ ራሽፎርድ ተመልሶ እንዲመጣ ትፈልጋላቹ?


የማንችስተር ዩናይትድ 2025/26 ልምምድ ማልያ ይህ ይመስላል።

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS




🚨 ሩበን አሞሪም ማንቸስተር ዩናይትድን በክረምቱ የቡድናቸው ማሻሻያ ለማድረግ ስድስት ተጫዋቾች እንዲሸጡ አረንጓዴ መብራት ሰጥቷል።

👋 ራሽፎርድ
👋 ሳንቾ
👋 አንቶኒ
👋 ማላሲያ
👋 ጋርናቾ
👋 ካሴሚሮ


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሌያም ዴላፕ የዩናይትድ ዋነኛ የ 9 ቁጥር አጥቂ ኢላማ ነው ፤ አሲሜን በዝርዝር ውስጥ የለም።

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


Hulusport dan repost
🤑 የሁሉስፖርት ልዩ ተመላሽ 🤑

እስከ 100,000 ብር ድረስ ተመላሸ ባለው ሁሉስፖርት አሁኑኑ በመሄድ👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ አሸናፊ ይሁኑ 🎉

አንድ ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ5 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው

ሁለት ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ10 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው


የሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ 👇
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et


2024/25 ሲዝን ለማንችስተር ዩናይትድ ጎል ያስቆጠሩ ተጨዋቾች ፦

ቡሩኖ— 16
ጋርናቾ  — 10
ኣማድ — 9
ሆይለንድ — 8
ራሽፎርድ, ዝርክዚ — 7
ኤረክስን, ማጎየር — 4
ካስሜሮ, ዳሎት  — 3
ዲሌት, ማርቲኔዝ, ኡጋርቴ,ማይኖ — 2
ኣንቶኒ, ዩሮ, ኢቫንስ — 1

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


Hulusport dan repost
በሁሉስፖርት የድርብ ጨዋታ መደቦች ቦነስ ይበልጥ ያሸንፉ!

በአንድ ትኬት እስከ 50 ጨዋታዎች ይጫወቱ እና እስከ 400% ቦነስዎንም ይግኙ!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እስከ 400% ቦነስዎን ይግኙ


@hulusport_et

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.