ከስሜታዊነት በመውጣት የዛሬውን ፕሮግራማችንን በዚሁ እንቋጨው !
በዛሬው ጨዋታ በዋነኝነት ሊጠቀስ የሚችለው ይህ ክለብ ብሩኖ ጥሩ ፐርፎርማንስ ካላሳየ ቡድኑ እንደሚጠፋ እና ከወዲሁ በአንዳንድ ተጨዋቾች የተንጠለጠለ ክለብን እየተመለከትን ነው።
ከእረፍት በፊት በነበረው እንቅስቃሴ 52% ኳስ ቁጥጥር የነበረን ሲሆን ይህም በመረጋጋቱም ረገድ የተሻልን ነበርን አሞሪም በግልፅ ሊያሳይ የፈለገውን ታክቲክ ያሳየበትም ሁኖ አልፏል።
በሁለተኛው አጋማሽ አርሰናሎች ተነቃቅተው በመምጣት በቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታወቁበትን የቆሙ ኳሶችን በሚገባ ተጠቅመው 2 ለ 0 ሽንፈት አስተናግደን ተመልሰናል።
Not bad !
@man_united_ethio_fans