#መጠይቅ
እንደ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘገባ ከሆነ ክለባችን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሁነኛ የ 9 ቁጥር አጥቂና በ 10 ቁጥር ሚና የሚጫወት የአጥቂ አማካኝ ለማስፈረም ውጥን ይዟል።
ሆኖም ለኔ በግሌ የመሳካት እድሉ ጠባብ ቢሆንም ለ 10 ቁጥሩ ቦታ የባየር ሌቨርኩሰኑ ፍሎሪያን ዊርዝ የመጀመሪያ ምርጫዬ ሲሆን
ክለባችን ላለበት የጎል ማስቆጠር ችግር ደግሞ የ ስፖርቲንግ ሊዝበኑ ቪክተር ዮኮሬሽ ጥሩ መፍትሄ ነው ብዬ አስባለሁ።
እናንተስ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ክለባችን የትኛውን አጥቂና የ 10 ቁጥር ሚና ተጫዋች ቢያስፈርም ጥሩ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
@Man_United_Ethio_Fans