ሰር ጂም ስለ ሩበን አሞሪም ቀጥለው ይህን ብለዋል !
"እናንተ ሩበን አሞሪም ምን ማድረግ እንደሚችል በትንሹም መመልከት ጀምራቹዋል ይህንንም በአርሰናሉ ጨዋታ ተመልክታቹታል።
"በአርሰናሉ ጨዋታ ምን ያህል ተጨዋቾች ተቀያሪ ወንበር ላይ እንደነበሩት አይታቹዋል ? ምን ያህል ተጫዋቾችስ የማንችስተር ዩናይትድን መለያ ለብሰው በዋናው ቡድን ተጫውተዋል።
"እኛ 10 ወይም 11 የዋናው ቡድን ተጨዋቾች ብቻ የቀሩበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል ምክንያቱም ተጨዋቾች ለምርጫ የሉም ሩበን እንደውም ድንቅ ስራ እየሰራ ነው።
@Man_United_Ethio_Fans