ሩበን አሞሪም 🎙
" የውድድር ዓመቱን ኤፌካፕ ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ መጨረስ አልፈልግም ይህ እንደ አሰልጣኝም ሆነ እንደ ማንቸስተር ዩናይትድ ላለ ታላቅ ክለብ የማይመጥን አስተሳሰብ ነው "
እኔ ከጨዋታ ጨዋታ ራሳችንን መሻሻል ላይ ትኩረት አደርጋለሁ እንጂ አሁን ላይ ስለአመቱ መጨረሻ በጭራሽ አላስብም ።
@Manchester_unitedfansz