ምድርን ማሳመር


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የተለያዩ የዳዕዋ እና ወቅታዊ ምስል , ፅሁፍ እና ቪዲዎች የሚለቀቁበት ቻናል

መጪው ግዜ የኢስላም ነው!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የቀሳም ብርጌድ ምሽቱን በለቀቀው ፎቶ ታዋቂው ንግግር

" እኛ እጅ አንሰጥም እናሸንፋለን! ወይ እንሞታለን ! "

ንግግሩን ለመጀመሪያ ግዜ ያለው የበረሃው አንበሳ 🦁 ኡመር ሙኽታር ነው !




● The Muqaddimah : An introduction to history

ከመፅሐፉ የተወሰደ

የፍርድ ቤት አስተዳደር
የፍርድ ቤት አስተዳደር ከኸሊፋው ሃላፊነቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን ክርክሮች ፤ አለመግባባቶች እና በሰዎች መካከል የሚፈጠሩትን ድንበር መተላለፎች ለመፍታት የሚያገለግል ተቋም ነው ።
ይህ ተቋም ፍትህን ሲያሰፍን በቁርአን እና በሱና በተደነገጉ ህጎች ላይ ተንተርሶ የሚሰራ ነው ። በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያ ኸሊፋ የሆኑት አቡበክር ሲዲቅ የኺላፋ ዘመን እሳቸው እራሳቸው የዳኛን ቦታ በመያዝ ያስተዳድሩ የነበረ ቢሆንም ኋላ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ሲመጡ የዳኝነትን ስራ ለሌሎች ሰሃቦች አሸጋግረዋል ። በመዲና አቡደርዳን ፤ በበስራ ሹረይህን ፤ በኩፋ ደግሞ አቡሙሳ አልአሽዐሪይን ዳኞች በማድረግ ሹመዋል ። አቡ ሙሳን በወከሉትም ጊዜ የዳኝነት ስልጣንን የሚመሩበትን መሰረታዊ ህጎች የያዘው ታዋቂውን ደብዳቤ ጽፈውለታል ።



#ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀሩት
#እነሆ_19ኛው
#በንባብ_ወደከፍታ
#The_Muqaddimah
#ታህሳስ_13
#በዋልያ_መፅሐፍት_መደብር


በ2012 በፈረንጆቹ አቆጣጠር የሶርያ የነፃነት ትግል መጀመሪያ የተዜመ ልዩ ነሺዳ




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የመርየም ልጅ ዒሳ ለሐዋርያቶቹ «ወደ አላህ ረዳቴ ማነው?» እንዳለ ሐወርያቶቹም «እኛ የአላህ ረዳቶች ነን» እንዳሉት የአላህ ረዳቶች ኹኑ፡፡

ጁማኣ ሙባረክ ♥️
©Yoni balcha








Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish












Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
قناة TRT تحاكي اللحظات الأخيرة في حياة رئيس المكتب السياسي الراحل لحركة حماس يحيى السنوار وفق المشاهد والمعلومات المتاحة.





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.