የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች dan repost
ብትር ሰውነትን ሲጎዳ ቃል ደግሞ አጥንትን ይሰብርል፡፡ በ ሺ ቃላቶችን ተከፍተን እናውቅ ይሆናሎ!! ከቅፀበት ቡሀላ አናስታውሳቸውም አንዳንድ ቃላቶች ግን ከአእምሮችን መቸም የማይጠፉ የዘላለም ቅርስ ሆነው እናገኛቸዋለን ፡፡
በአእምሮችን ተሸክመን የአእምሮችን ሸክም ከማድርግ ይልቅ ትምህርት ወስደን የመለወጫችን ሰበብ ልናደርጋቸው ይገባል
፡፡
✍የኡበይዳ እናት
http://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
በአእምሮችን ተሸክመን የአእምሮችን ሸክም ከማድርግ ይልቅ ትምህርት ወስደን የመለወጫችን ሰበብ ልናደርጋቸው ይገባል
፡፡
✍የኡበይዳ እናት
http://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech