ጥንቃቄ
ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን
ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ አደራ ከምታምኑት ሰውም
ጭምር ቢላክላችሁ እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች
አካወንት ተጠልፎባቸው ነው
ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው
scam ነው
ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ
Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session የሚለውን ተጭናቹ ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24 ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው
ለሁሉም ሼር አድርጉት
ይህ አደራረጉ ላልገባቹ ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ
በውስጥ መስመር አናግሩኝ
@twhidfirst1