ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተሰጠ ምክርና ወስያ
✅ ርዕስ፦
====
«የአህለ ሱናዎች ዋነኛና ልዩ መገለጫቸው በሆነው በዲን ላይ መፅናትና አለመቀያየር» በሚል አንገብጋቢና ወቅታዊ ርዕስ
🎙በኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ
👍ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች WelCome program ላይ የተደረገ ምክርና ወስያ፣
ከታደሰሱት ነጥቦች መካከል:-
👉ትክክለኛ የነብዩ (ﷺ)ተከታዮች መገለጫዎች፣
📚አህሉ ሱና ወል ጀማዓህ ያላቸዉን መገለጫዎች በተመለከተ ተብራርቷል፣
🎀ትክክለኛ የሱና ባለቤቶች፦
📘በያዙት ትክክለኛ ዕምነት ፅኑዎች እንደሆኑ፣
👉የሱና ባለቤቶች በአቋማቸዉ ከመገለባበጥ የራቁ እንደሆኑ፣
👉በሱና ላይ (በሐቅ ላይ)መፅናት የአህሉ ሱናዎች መገለጫ እንደሆነ ሁሉ መቀያየርና መገለባበጥ(መዋዠቅ) የስሜት (የቢዲዓ)ባለቤቶች ባህሪ ነው፣
👉መዋዠቅ፣ መወላወል የሙናፊቆና የሙብተዲዖች ባህሪ ነው፣
👉ትናንት የነበረበትን ሐቅ ትቶ ዛሬ ላለበት ባጢል ሲቀራበት የነበረበትን ሸይኽ በባጢሉ እያወገዘ ሰዎችን እያስጠነቀቀ ያለን ሰው መጠንቀቅ አለብን፣
📖በሱና ላይ መፅናት ስለሚባለዉ ጉዳይ አጥብቆ ገስፀዋል፣
👉ሙብተዲዖች ለቢዲዓ ነው ማስታወቂያ የሚሰሩት ጥብቅና የቆሙት ልንጠነቀቅ ይገባል፣
👉ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች መንገድ አጥብቃችሁ ልትይዙ ይገባል፣
👉አንድ ሙስሊም ሐቅና ባጢልን ሊቀላቅል አይገባውም አብረው መሄድ አይችሉምና፣
👉ዕድሜያቸውን ዕውቀትን በመሰብሰብና በማስተማር ላይ ካሉ ኡለሞች፣ ኡስታዞች ስር ዝቅ ብላችሁ ልትቀሩ ይገባል ከነሱ ስር ልትርቁ አይገባም፣
👉ገብታችሁ አዳምጡት።
⌚️ እሁድ ህዳር 21/03/2017E.C.
🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصير