አሐዱ ራዲዮና ቴሌቭዥን የፖለቲከኛው ጀዋር መሐመድ ቃለመጠይቅ ላለማስተላለፍ መወሰኑን የጣቢያው የቅርብ ምንጮች ለድሬቲዩብ ገልፀዋል።
አሐዱ ቃለመጠይቁን በኬንያ ናይሮቢ ተገኝቶ ከሰራ በኋላ እንደሚያስተላልፍም ማስታወቂያ ማስነገሩን አስታውሶ ሆኖም
አቶ ጀዋር ለቢቢሲ አማርኛ ተመሳሳይ ቃለመጠይቅ በመስጠቱ ምክንያት ለዚህ ውሳኔ እንዳበቃው ተጠቁሟል።
ከጣቢያው በጉዳዩ ላይ ይፋዊ ማብራሪያ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።
አቶ ጀዋር መሐመድ ከሰዓታት በፊት በማኀበራዊ ድረገፁ ባሰፈረው ሐተታ ቃለመጠይቁ ሳይከለከል እንዳልቀረ በመጥቀስ ቃለመጠይቁን በአማራጭ ሚድያ ለመልቀቅ እንደሚገደድ ፅፏል።