ለአሏህ ብላችሁ እህቴን አፋልጉኝ‼️
የተፈላጊዋ ስም ሻዱ ተማም እ/ኮርማ ትባላለች የአንድ ልጅ እናት ስትሆን አድራሻዋ ሳንኩራ ወረዳ ጃታ ቀበሌ ሲሆን በቀን 6/5/2017 ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ተፈላጊዋ ከቤት ስትወጣ ሰማያዊ ጅልባብ ለብሳ እንደነበርና እኛ ቤተሰቦቿ ትመለሳለች ብለን ብንጠብቅም መመለስ ስላልቻለች በተለያዩ አማራጮች የማፈላለግ ሥራ የተሰራ ቢሆንም ተፈላጊዋን ማግኘት ባለመቻላችን ቤተሰቦቿ በጭንቅ ላይ መሆናችንን እየገለፅን እህታችንን ያገኛችሁ ካላችሁ በሚከተለው ስልክ ቁጥር በመደወል እንድታሳውቁን ስንል በአሏህ ስም ይጠይቃሉ።
ስልክ ቁጥር:-
0916181538
0916715993
0916268571