ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም
አ-ስ-ሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱ-ል-ላሂ ወበረካቱህ
የአላህ ፈቃድ ከሆነ የፊታችን እሁድ ዲናችንን የምንተዋወስበት የአኼራ ስንቅ የምንሰንቅበት እና በኡስታዞች ምክር የምንገስፅበት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በሸይኽ አህመድ ሸይኽ ኣደም ስለ ዱንያ ፈተናዎች እና ኢስቲቃማ ፤በኡስታዝ ጅብሪል አክመል ስለ ረመዳን አቀባበል እና መሰል ፕሮግራምች ተሰናድተው ይጠብቁናል።
ቦታ:- ወንጂ በታላቁ ኡመር ኢብኑ-ል-ኸጧብ መስጂድ
ቀን:- የካቲት 2/2017 ዓ.ል
ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00
# ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
አላህ መልካምን የሻለት ዲንን ያስገነዝበዋል