ከ ደጋጎቹ ዓለም dan repost
#ከሰለዋት_ጥቅሞች
🌲ዱዓእ በምታደርግበት ጊዜ ከፊት ካስገባኃው፤ዱዓህ ተቀባይነት እንዲኖረው ያደርጋል ተብሎ ይከጀላል።
🌲ወሲላ የምትባለውን ጀነት አሏህን ከጠየቅክላቸው፣ወይም ብቻውን ካልክ ሸፋዓቸውን ለማግኘትህ ምክንያት ይሆናል።
🌲ወንጀልህ ይቅር እንዲባልልህ ምክንያት ይሆናል።
🌲ካስጨነቀህ ነገር ሁሉ አሏህ እንዲበቃህ ምክንያት ይሆናል።
🌲ነገ የውመል ቂያማ ወደ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድትቀርብ ምክንያት ይሆናል።
🌲ለጉዳይህ መፈፀም ምክንያት ይሆናል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
ሱረቱል ከህፍን መቅራት እንዳትረሱ፣ከዓስር በኃላ ፀሃይ እስከምትጠልቅበት ድረስ ባለው ጊዜ ላይ ዱዓእ ላይ በርቱ። ሌላው ቢቀር ችግር ውስጥ ላሉ ጓደኞቻችንም ቢሆን ብናደርግ ምንም አይቀንስብንም፤የቀልብ ድርቀት እንጂ ሌላ አልከለከለንም። ለሌሎች የምንጠይቀው ነገር ለኛም መደረጉ አይቀርም።