🔥ስርአቱ ከአማራ ርስት ቆራርጦ ወደ ኦሮሚያ ክልል ባካለለው ሸዋ ክፍለ ሀገር ሰላሌ አውራጃ በፍቼ ከተማ ቅርብ ርቀት የአገዛዙ ጥምር ጦር በአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር ልጅ ስዩም ብርጌድ እና በአካባቢው ማህበረሰብ ድባቅ ተመታ‼️
የአገዛዙ ሰራዊት #ከፍቼ ከተማ በመነሳት የአማራው ማህበረሰብ ወደሚገኝበት አድስጌ ቀበሌ ማለትም ግብር ለመሰብሰብ ያለ የለለ ሃይሉን አሰልፎ በሄደበት ወቅት የአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር ልጅ ስዩም ብርጌድ ሶስተኛ ሸንቁጥ ሻለቃ የሰራዊት አባላትና የአካባቢው አርሶ አደር ማህበረሰብ የጠላትን አሰላለፍ በመከታተልና በማጥናት ቀድሞ ገዥ ቦታወችን በመያዝ ጠላትን ቀለበት ውስጥ በማስገባት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ከተደመሰሱት በርካታ የሰራዊቱ አባላት በተጨማሪ አመራሮችና የህክምና ቡድን ሃላፊውን ጨምሮ እንደተደመሰሱ ለማወቅ ችለናል።
ተጋድሎው ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ የቀጠለ ሲሆን ከተማው ጫፍ ማረሚያ ቤቱ ድረስ በወገን ሃይል አጥቂነት ከፍተኛ ድል የተመዘገበ ሲሆን ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ በፍቼ ከተማ ዙሪያ በወገን ሃይል የበላይነት ዉጊያው እየተካሄደ ነው።ይህ ኦፕሬሽን የተመራው በልጅ ስዩም ብርጌድ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል አርበኛ ፋኖ አበጀ መስፍን እና በሶስተኛ ሸንቁጥ ሻለቃ አዛዥ አርበኛ ፋኖ ጌታሁን የተመራ ነው።
ክብር ለተሰውት ሰማዕታት
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
የካቲት12/2017ዓ.ም
©ከአማራ ፋኖ በሸዋ የናደው ክፍለጦር የሚዲያና ኮምንኬሽን ክፍል
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
12/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra