️ ንስር አማራ🦅


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም።
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ።
💚💛❤️
እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2
@NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅
ንስር አማራ🦅
#የግፉአን_ድምፅ
t.me/NISIREamhra

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🔥#ባንዳው_ተሸኝቷል‼️

በአማራ ፋኖ በጎጃም1ኛ ክ/ጦር በባህርዳር   ብርጌድ በበላይ ዘለቀ ሻለቃ በቀን
06-06-2017 ዓ.ም ምሽት 3:00 ሰአት ላይ
አቶ ስላባት መልካሙ የተባለው ግለሰብ በሚሊሻነት እና በተለያዩ ቦታወች እየተንቀሳቀሰ ከአብይ አሽከሮች ጋር በመሆን በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከአመራሮችጋር ጥምረት በመፍጠር በተደጋጋሚ በመሰብሰብ የስለላ የመረጃ አሰባሰብን በተመለከተ ስልጠና በመውሰድ እንዲሁም በፋኖ ሰም መንግስት ካሰማራቸው ዘራፊ ወንበዴወችጋር   ትስስር በመፍጠር ሰወችን በተለያዩ ቦታወች  አባዳማ ፣ዘንዘልማ ፣ወረብ ፣ጎንባት ፣አባይ ማዶ ፣ገንደሮ እና ተንታ በሚባሉ ቦታወች ከጠላት ጋር እየዞረ ለአመራሮች ጥቆማ እየሰጠ ህዝባችን ሲያዘርፍ የነበረ እና ለጠላት በየቀጠናው ዋና መንገድ መሪ በመሆን ሲሰራ ቆይቷል አባይ ማዶ ልዩ ስሙ መቶ ካሬወች በመባል የሚጠራው  ቦታ ላይ እስከወዲያኛው  በበላይ ዘለቀ ሻለቃ ከፍተኛ ክትትል በማድረግ ዛሬ ተሸኝቷል በዚህ ሰው  ምክኒያት  ጠላት ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል ይህንም በአይን አማኞች ተረጋግጧል።

©  የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ባህርዳር ብርጌድ ቃል አቀባይ ሐብታሙ የሱፍ

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

08/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር በአሸባሪው የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅቷል‼️
      
     በዛሬው እለት ማለትም 07/06/2017 ዓ.ም የወራሪው ብልጽግና መራሹ የአብይ አህመድ የግል አሽከር ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ ከደ/ብርሃን በእብሪት በመነሳት ያለ የሌለ ሀይሉን በመያዝ ከደ/ብርሃን በቅርብ እርቀት የምትገኘዋን ጭራሮ ደብር ቀበሌን ለመያዝ የሞከረ ቢሆንም የነጎድጓድ ክ/ጦር ልዩ ተወርዋሪ ሻለቃ በሆነው "አዳኞቹ" ሻለቃ ከሌሊቱ ጀምሮ በጠላት ላይ በወሰዱት ከባድ እና የማያዳግም እርምጃ  የተቀጣ ሲሆን;የተረፈው የወንበዴው ሀይልም እየፈረጠጠ ወደ ኩክ የለሽ ማርያም ሲደርስ በክ/ጦሩ ዋና አዛዝ መሪነት በቆረጣ በመግባት በሽሽት ላይ የነበረ አንድ አይሱዙ ሙሉ የጠላት ሀይል ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ባለበት እንዲቀር ተደርጓል ። በዚህ የተበሳጨው ይህ የጠላት ሀይል እስካሁን ሁለት ንፁሃን አርሶ አደሮችን በጥ.ይ.ት ደብድቦ የገ*ደለ እና የአርሶ አደሮችን ሰብል አቃጥሎ የተረፈው የአገዛዙ ሃይል በመፈርጠጥ ደ/ብርሃን ገብቷል።

ይህ የተሳካ ኦፕሬሽን በክ/ጦሩ መሪ በአርበኛ ይገረም የተመራ ሲሆን በኦፕሬሽኑም ሶስት ሻለቃዎች የተሳተፋበት ሰ ሲሆን፦
             አንበሳው ብርጌድ ነብሮ ሻለቃ
  መብረቁ ብርጌድ ሽብሩ ሻለቃ
የክፍለጦሩ ልዩ ተወርዋሪ አዳኞቹ ሻለቃ

" ክብር ለተሰው ሰማዕታት"
              "ድላችንክንዳችን”

©የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል   

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔥#በሰኔ_15_የተገዳደለው_ብልፅግና/ብአዴን ሆኖ እንጂ ፋኖ ሆኖ የሞተ የለም‼️

የአማራ ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው እንደሚባለው በቅርቡ የምናቃቸው ስማቸውንና ሲማቸውን የሚቀይሩ ተግባር የማይቀይሩ ጌታ አስራደ (ተስፋሁን) ና እያሱ አባተ ስሙን ቀይሮ ሲሳይ ይባላል ...ስማቸውን እየቀየሩ ተግባራቸውን የማይቀይሩ የአማራ አንድነት በተለይ አንድ ጎንደር አንድነት የሞተ ሀሳብ፣ ያረጀ ያፈጀ ድሪቶ የሆነ ሀሳብ የሚያመጡ ፣የትግል ባለቤት ያልሆኑ ታገይ ነኝ ባይ እኒህ ሰዎች አሉ።

የጎንደርን አንድነት በመከፋፈል ጎጃሞና ጎንደር ይላሉ ሰኔ 15 አጀንዳቸው ነው ስለ ትግሉ እኛ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር  ስለ ሰኔ 15 አጀንዳችን አደለም፣ ማንም በሰኔ_15 የተገዳደለው ብልፅግና/ብአዴን ሆኖ እንጂ ፋኖ ሆኖ የሞተ የለም፣ ምን አልባት እዚህ ላይ የምጠቅሰው በሰኔ 15 የሞተው ወይም የተጎዳው አማራ ነፃ የሚያወጣው አሳምነው ፅጌ ብቻ ነው ‼️

እኒህ ሰዎች ትናትና የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር እንኳን ከምድር ተነስተው ይኮኑኑታል፣የዘመነ ወታደር ይሉናል ፣የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የዘመነ ወታደር አይደለም፣ ዘመነ ራሱን የቻለ ታጋይ ነው። የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ራሱን የቻለ ታጋይ ነው፣ ምን አልባት ግን ነገ ስብስብ ፈጥሮ አጠቃላይ የአማራ ፋኖ ሊባል ይችላል።

እነዚህ ሰዎች ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማስጠንቀቂያ እየሰጠን ነው‼️

©የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ሜ/ጄ ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ አረጋ አንሙት እውነታውን ተናግሯል፣ እውነታውን በመነጋገር ለለውጥ እንስራ‼️

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra

6.8k 0 3 33 103

🔥#የቅድመ_አፈና_መረጃ_ቲሊሊ

ወንበዴው መንግስታዊው ቡድን ነገ ማለትም 8/6/2017 ዓ.ም ጀምሮ የከተማዉን ወጣት በማፈን አስገድዶ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ለማጋዝ ዝግጅት ጨርሰዋል። ስለሆነዉ ሁሉም የከተማው ህዝብ እራሱን እንዲጠብቅ መልክታችን ነው።

©የአማራ ፍኖ በጎጃም ጎጃም አገው ምድር ክፍለ ጦር ዘንገና ብርጌድ ቲሊሊ‼️

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥#ባንዳው_ተቀነደሸ‼️

በሸዋ ክፍለ ሃገር መርሀቤቴ አውራጃ ፌጥራ ከተማ ላይ አገዛዙን በመንገድ መሪነት እና በተላላኪነት ሲያገለግል የነበረ ስሙ ንጉሴ ጌታነህ የተባለ ባንዳ ቀንደኛ ሚሊሻ በአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር መቅደላ ብርጌድ አናብስቶች ተቀንድሿል።

ይህ ሚሊሻ ህዝባችንን ሲዘርፍ ፣ሲመዘብር፣ ሲደበድብ በተለይ የአገኘውን ወጣት ሁሉ እናንተ ለፋኖ መረጃ ትሰጣላችሁ በሚል በአፈሙዝና በሰደፍ ሲደበድብና ሲያቆስል የነበረ ፣ለጠላት የብልፅግና ሰራዊት መንገድ በመምራት የሚታወቅ ሲሆን በተደጋጋሚ የአታርፍም ወይ የሚል ማስጠንቀቂያ ቢሰጠውም ማስጠንቀቂያችንን ሊቀበል ባለመቻሉ ዛሬ የካቲት 07/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ገደማ
#በፌጥራ ከተማ የተለመደ ተግባሩን እየፈፀመ ባለበት አይበገሬወቹ የፋኖ ሃይሎች ልዩ ክትትል በማድረግ መሃል መንገድ ላይ በአንድ ጥይት ቀልበው አሰናብተውታል።ይዞት የነበረውም መሳሪያ ገቢ ሆኗል።

አሁንም ከስርአቱ ጋር ወግናችሁ የባንዳነት ተግባር ላይ የተሰማራችሁ የታሪክ አተላወች ከእኩይ ተግባራችሁ ተቆጥባችሁ የህልውና ትግል ለሚታገለው ፋኖ ጋር እጃችሁን ስጡ ክፍ እያልን የተሰጣችሁን ዕድል ካልተጠቀማችሁ በአገኘነው አጋጣሚ ሁሉ እርምጃ እንደምንወስድ ይህ እጣ ፈንታና መሰል እንደሚደርሳችሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ክብር ለተሰውት ሰማዕታት
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
©ከአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር የሚዲያና ኮምንኬሽን ክፍል


#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ ፀረ አማራው የአብይ አህመድ ዘራፊ ቡድን መሽጎ ከሚገኝበት 3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በመገኘት የስላሴን አመታዋ ክብረ በዓል በፍፁም ኦርቶዶክሳዊ ስርዓትና አማራዊ ወግ አስከብሯል‼️

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለጦር በላስታ ቅዱስ ላልይበላ ከተማ ላይ አስደናቂ ጀብዱ ተፈፀመ‼️
                
የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ የካቲት 06/2017ዓ.ም ከሌሊቱ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት በላስታ ቅ/ላልይበላ ላይ አስደናቂ ጀብዱ ሰራች።

በባለምጡቅ አዕምሮ የጦር ጠበብቶች የሚመራው  በአንድ አይን ጥቅሻ የሚግባባዉ  በላስታ አሳምነው ኮር ስር  የተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር  ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ የተለያዩ የውጊያ ስልቶችን  እንደ ቤተ-ሙከራ እየቀያየረ በአፓርታይዱ የብርሀኑ ጁላ ጦር እንዲሁም በጥቁር አማራ ሚሊሻ እና አድማ ብተና ላይ በላስታ ቅ/ላልይበላ ከተማ ልዩ ስሙ ሽምብርማ ላይ ከሌሊቱ 6:00 እስከ 7:00 ሰዓት ላይ ለአንድ ሰዓት በወሰደ  የሌሊትና የከተማ  ኦፕሬሽን ከሻለቃዋ በተውጣጡ  በትንሽ የሰው ሃይል  የአገዛዙ ጦር ይዞት የነበረውን ምሽግ በማስለቀቅና ሻለቃዋ  ባደረገችው ተጋድሎ  እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጦ የተመታ ተመቶ ፋኖ በፈለገው ጊዜ ሠዓትና ቀን ማንኛውንም አይነት ኦኘሬሽን  ማድረግ እንደሚችል በጠላት ጦር ላይ ከባድ የስነ ልቦና ጫናና የሞራል ውድቀት  እንዲሁም ታላቅ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ ታላቅ ጀብዱ ፈፅሟል።

ድንጋጤን የፈጠረ በፋኖ ሰራዊት  ዘንድ  ደምን የሚያሞቅ ወኔን የሚያስትጥቅ ጀብዱ ሆኗል።

በዚህ ምት የተበሳጨዉ የብርሃኑ ጁላ አፓርታይድ ስርዓት  ጦር ድንጋዩም ዛፉም ፋኖ እየመሰለው ሲርበተበት እስከ ንጋት ድረስ የእውር ድንብሱን ሲተኩስ እንዳደረ እና ወጣቶችን ሴቶችን አዛውንቶች በሙሉ እየደበደበ እያንገላታና እያሰረ መሆኑን የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል።

          ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን


#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra




🔥#መረጃ_የሽንዲ_ቀጠና_ተጋድሎ‼️

      የአማራ ፋኖ በጎጃም የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም/5ኛ ክ/ጦር ሽንዲ ከተማ ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን አካሂዷል።ይህንን የተሳካ ኦፕሬሽን የመሩት የክፍለ ጦሩ ጦር አዛዥ መቶ አለቃ ገረመው አጋዥ ፣የክፍለ ጦሩ ም/ዘመቻ መሪ 50 አለቃ መኳንት እንዲሁም የብርጌድ አዛዥ እና የሻለቃ አዛዥ  በጋራ በመሆን የመሩት ሲሆን  ክ/ጦሩ የሚመራቸውን ብርጌዶች በማቀናጀት ማለትም ጓጉሳ ብርጌድ፣ወርቅ አባይ ብርጌድ፣ወምበርማ ብርጌድ፣5ኛ ክ/ጦር ተወርዋሪወች፣ዳጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አባል ከሆኑት ሁለት ሻለቃወች  ውስጥ ዘመነ ሻለቃ እና አባይ ሻለቃ እንዲሁም በፋኖ ሀብታም የሚመራው የወለጋ ፋኖ በጋራ በመሆን  ሽንዲ ከተማ ላይ ከበባ በመስራት አይ*ቀጡ ቅጣት በመቅጣት ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አስመዝግበዋል።

በዚህ አውደ ውጊያ 94 ሙት እና ቁጥር ስፍር የሌለው ቁስለኛ የሆነ ሲሆን የሽንዲ ከተማ የግል እና የመንግስት ጤና ጣቢያወች በቁስለኛ ተጨናንቀዋል ሲሉ ምንጮቻችን ገልፀውልናል። ከዚህ በተጨመሪ ከጠላት ቁጥሩ የማይታወቅ ተተኳሽ ፣ 6 ክላሽንኮፍ  መሳሪያ፣ ሁለት የስርአቱ አገልጋይ ሚኒሻ ተማርኳል።

በተጨማሪም አሳዛኝ የሚያደርገው  የብልፅግና መንግስት የራሱን አገልጋይ ሚኒሻና፣ ፖሊስ እና አድማ ብተና ሲሞቱ አስከሬናቸውን ሳይቀብር  ለይቶ የመከላከያ አስ*ከሬን በመቀብር አማራ ጠል*ነቱን በግልፅ አሳይቷል።በአጠቃይ ጠላ*ት የደረሰበት ከፍተኛ ም*ት በኮረኔል ምስራቅ የሚራው ክ/ጦር በመፈራረሱ ምክነያት ተጨመሪ ሀይል ከኮሶበር ሌላ ክ/ጦር ጨምሯል ሲሉ የውስጥ ምጮች ገልፀውልናል።
  

        አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!
©የአፋጎ 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra




🔥#ለባህርዳር_ህዝብ_የተላለፈ_የጥንቃቄ መልዕክት‼️
  
  አሁን ላይ አጋጣሚወችን በመጠቀም በርካታ ግለሰቦች ከመንግስት ጋር በመሆን በመተባበር በፋኖ ስም በደብዳቤ እና በስልክ የተለያዩ በመደወል በማስፈራራት እና ሰወችን በማገት ያልተገባ ገንዘብ የመሰብሰብ ስራ እየተሰራ ነው።

የባህርዳር ባለሀብቶችን፣ የተለያዩ ድርጅቶችን ተቋማትን ባለሙያወችን እያንገላቱ በመውሰድ ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል በጤና መድን እና በኮሪደር ልማት ስም እና የአማራ ባለሀብቶችን በማሸማቀቅ በማማረር ከክልሉ እንዲወጡ ለማድረግ መንግስት የተለያዩ ዘዴወችን በመጠቀም አቅዶ እየሰራ በመሆኑ መላው በባህርዳር ከተማ ውስጥ በተለያዩ ከትንንሽ እስከ ትልልቅ ድርጅት እና ተቋማት በተለያዩ የስራ ዘርፎች ክልሉን በማልማት ላይ ያላቹህ አሁን ላይ እየተከናወነ ያለውን አስነዋሪ ተግባር የፋኖን ስነ ምግባር ያልተላበሰ በመሆኑ በየትኛውም አደረጃጀት ውስጥ ያለ ፋኖ ፈፅሞ የሚቃወም የማይደግፍ መሆኑን በመረዳት እያንዳንድን ህገወጥ ተግባር በፋኖ ስም ገንዘብ የሚሰበስቡትን እና እገታ የሚሰሩትን ትክክለኛ ማንነት የሚገልፅ  በፎቶ የተደገፈ ማስረጃ እንድታደርሱን እያልን በእነዚህ ስግብግብ ግለሰቦች እና ቡድኖችን በመከታተል  የመጨረሻ የማያዳግም እርምጃ  የምንወስድ መሆኑን እንገልፃለን ።
  የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ባህርዳር ብርግድ እና የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ በጋራ መልክታችን እናስተላልፋለን
👉 ሐብታሙ የሱፍ      👉  አማረ ጌታቸው
የባ/ዳር ብርጌድ    የሻለቃ አንሙት ያዛቸው  ቃል አቀባይ   ብርጌድ ቃል አቀባይ                                           
      
  ዝርዝር መልዕክቱን በንስር አማራ ዩቱዩብ ይለቀቃል‼️

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥#ጅምላ_ጭፍጨፋ_በመተማ_ጎንደር😭

በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ቱመት ቀበሌ 23 ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በጅምላ ተጨፍጭፈዋል።

አብዛኞቹ ለቀን እና ለጉልበት ሥራ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ሲሆን የተወሰኑት ደግሞ የአካባቢው ተወላጅ የሆኑ ነጋዴዎች ናቸው። ከቤት ተወስደው በወላጆቻቸው ፊት የተረሸኑ መኖራቸውን ለማወቅ ተችሏል።

ይሄ አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተፈጸመው የካቲት 6/2017 ዓ.ም በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ነው። 17 የሚሆኑት አስክሬኖች በጅምላና በተናጠል በከተማዋ ነዋሪዎች ተቀብረዋል።

ስድስት አስክሬኖች እስከ ምሽት ድረስ ሳይነሱ መንገድ ላይ ወድቀው ይታዩ ነበር ሲሉ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥#የጠላት_ዕንቅስቃሴ‼️

ሆድ አደር ሚሊሻና አድማ ብተና ከጎሀ አነስተኛ ከተማ ወደ ቦከክሳ እንቅስቃሴ ጀምሯል የወገን ሀይል በተጠንቀቅ እድጠብቃቸው መረጃው ይዳረስ‼️

07/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️

አሁን ከመሸ መነሻውን ውጫሌ ከተማ ያደረገ ከአንድ ክ/ጦር በላይ የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ወታደር በድብል አቆራርጦ ወደ ግሸን እየተጓዘ ነው።

የጠላት ኃይል ከውጫሌ ጎልቮ ባለው መስመር ወደ ድብልና ደልባ አቅጣጫ እየተጓዘ መሆኑን ተጠቁሟል :፡

መዳረሻውን ወደ ዳግማዊት እየሩሳሌም ግሸን ደብረ ከርቤ ለማድረግ ሳይሆን አይቀርም ሲሉ አመላክተዋል።

ወታደሮቹ በተሁለደሬ ወረዳ ሆድ አደር ሚሊሾች እየተመሩ ወደ ግሸን አቅጣጫ እየተጓዙ ነው።

ከዚህ ቀደም እንቅስቃሴ ሲያደርጉ በመንገድ ያገኙትን ንፁኋን ሲገድሉ እንደነበር አስታውሰው፡ ስለሆነም በአከባቢው የሚገኘው የሕብረተሰብ ክፍል በአሁን ሰዓት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሲሉ አሳስበዋል።

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

06/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ሰንሰላታማ ተራሮች በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የተማረከበት የተደመሰሰበትና የቆሰለበት ታላቅ ድል ተጎናፀፈ‼️

የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ልጅ እያሱ ኮር ባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት በግሼን በኩል ተለያየን እና ተሬ በዉጫሌ በኩል ማርየና ድብል በርካታ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: በተጋድሎው ከልጅ እያሱ ኮር በተጨማሪ ልዩ ዘመቻ ከዞብል አምባ ክፍለጦር ራያ ሻለቃ ታላቅ ተጋድሎ ያደረጉ ሲሆን የሌሎች አሃዶች ቃኞች ተሳትፈዉበታል::

አገዛዙ የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ጠቅላላ ጉባኤ ለማደናቀፍና ለመበተን በሆዱ በወደቀውና የአብይ አህመድ የግል ጄነራል በሆነው በሌ/ጄነራል አሰፋ ቸኳል የሚመራው ሰሜን ምስራቅ ዕዝ በምድር 46ኛ እና 47ኛ ክፍለጦር በኩታበር አቅጣጫ፣ ከዚህ በፊት ከድምሰሳ የተረፉና ሚኒሻ፣ አድማ ብተና እና ፖሊስ የተሟላላቸው 48ኛ እና 49ኛ ክፍለጦርን በማርዬ በኩል በአየር ደግሞ ሚግ እና ዙ-23 አሰልፎ ቢመጣም የነብዩ አሳምነው ጽጌ ልጆች በደቡብ ወሎ ዞን አንባሰል ሰንሰለታማ ተራሮች ድባቅ መተነዋል ሲል አርበኛ በለጠ ሸጋው ተናግሯል።

ይህ ውጊያ ከአራት ቀን በፊት የጀመረ ሲሆን አሁንም እንደቀጠለ ቢሆንም 2 ብሬን፣ 2 ስናይፐር እና ከ50 በላይ የተቆጠረ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከበርካታ ተተኳሽ ጋር ገቢ ሁኗል፣ ከ50 በላይ የብልጽግና ሰራዊት ተማርኳል፤ ቀሪው ደግሞ በአንባሰል ሰንሰላታማ ተራሮች ገደል የገባ ሲሆን ውጊያ ላይ ስለሆን ይህ መረጃ ጥቂት ነው።

አገዛዙ ይሄን ውጊያ ለመቀልበስ 5 ድሮን እና 2 ጊዜ የሚግ ጥቃት በንጹሃን ላይ ፈጽሟል፤ በዚህ ጥቃት ከአንድ ቤተሰብ 6 ንጹሃን፣ አንዲት እናት ከእነ አዘለቻት ህጻን ሲገደሉ የሰባ አመት አዛውንት ቆስለው በፋኖ የሕክምና ቡድን ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ድል ለአማራ ህዝብ
©የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሃራ)


#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

06/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra




🔥#ቤተ_አምሓራ_ወሎ💪

በምድር ታንክ-በሰማይ ጄት ቢደባለቅ
አንዴ ገጥመን መስሎኝ ወዴት ልንላቀቅ?

ወይ ንቅንቅ💪

የአማራ ፋኖ በወሎ አስደማሚ ጀብድ አየፈፀመና  ታሪክ እየፃፈ ይገኛል💪

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

06/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥#በጄት_የታገዘ_ውጊያ_በወሎ‼️

የገዢው የብልፅግና ቡድን ወታደሮች ከንጋት ጀምሮ በአምባሰል ወረዳ በሚግ 23 እና በድሮን የታገዘ ውጊያ ከፍተዋል።

የአማራ ፋኖ በወሎ ከመከላከል ባለፈ አፀፋዊ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን በዚህም እስካሁን ባለው ከአንድ ሬጅመንት በላይ አገዛዙ ጦር ማለቁን ለማረጋገጥ ችሏል።

ከፋኖ የተሰነዘረበትን ጥቃት መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ ጦር ከንጋት ጀምሮ ከአምስት ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት የፈፀመ ሲሆን፡ በተጨማሪም በሚግ 23 ሁለት የተለያዩ ግምባሮች ላይ ድብደባ መፈፀሙ ታውቋል።

ከንጋት ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው ውጊያው በፋኖ የበላይነት እየተመራ ሲሆን፡ ማርፈጃውን ቁልፍ መስመራዊ አዋጊዎቹ የተገደሉበት የአገዛዙ ጦር ከ50 በላይ የሚሆኑት አባላቱ እጃቸውን ለፋኖ መስጠታቸው ተገልጿል ።

ውጊያው እንደቀጠለ ነው።ሚግ 23ቱ አሁንም በቀጠናው ቅኝት እያደረገ መሆኑን በቀጠናው ተጠቁሟል ።

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

06/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥#መረጃ_ሽንዲ_ቀጠና‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የተሳካ ኦፕሬሽን ሽንዲ ከተማ ላይ እያካሄደ ይገኛል።ዛሬ የካቲት 6/6/2017ዓም ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም/5ኛ ክ/ጦር/ የሚመራቸውን ብርገዶች ማለትም ወምበርማ ብርጌድ፣ጓጉሳ ብርጌድ፣ወርቅ አባይ ብርጌድ፣ደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ፣የክፍለ ጦሩ ተወርዋሪወች እና በፋኖ ሀብታም የሚመራው የወለጋ ፋኖ በጋራ በመሆን ጠላትን አይቀጡ ቅጣት እቀጡት ሲሆን ሽንዲ ከተማን በከፊል ተቆጣጥረናል። ንፁሀንን በማገት የሚታወቀው የብልፅግና ተላላኪ ቡድን እየሮጠ ነው።

አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!
©የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን

#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

06/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra


🔥#ሪፎርም‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገው ምድር ክፍለ ጦር የአቸፈሩ አቤ ጉበኛ ብርጌድ  ሪፎርም ተደርጓል። በዚህም....

1ኛ.የብርጌዱ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ዳኛቸው ታረቀኝ
2ኛ. ምክትል ሰብሳቢ አብርሐም ሰላምሰው
3ኛ. ጽ/ቤት ሐላፊ በላይነሽ አየነው
4ኛ.አደረጃጀት ዘርፍ ሐላፊ ፋሲካው ደርሰህ
5ኛ.ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ በረከት ፀሐይ
6ኛ. ፖለቲ ዘርፍ ሐላፊ ዘመደ ብዙነህ
7ኛ.ፍትህ ሀላፊ አንዷለም ማለደ
8ኛ.ፋይናንስ ሐላፊ ሰለሞን መላኩ
9ኛ.ቀጠና ትስስር ሐላፊ መልሰው መንግስቱ
10ኛ. መረጃ እና ደህንነት ሐላፊ .........
11ኛ.ወታደራዊ አዛዥ ፋኖ አስፋው አለኸኝ
12ኛ.ምክትል ጦር አዛዥ ስላባት አቤ
13ኛ. ወታደራዊ ዘመቻ  ጥላሁን ቻላቸው
14ኛ. ወታደራዊ ምክትል ዘመቻ 50 ዳዊት ስሜ
15ኛ.ወታደራዊ አስተዳደር ሐላፊ 50 አለቃ ሰለሞን ፋንታሁ
16ኛ. ሎጀስቲክስ ሐላፊ በሬ እውነት
17ኛ. ስልጠና ሐላፊ መቶ አለቃ መሳፍን ከበደ

እንወያያለን ፣ እንገማገማለን ፣ ለውጥ እናመጣለን !!!

©አርበኛ ግሩም ምሳሌ የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/የፖለቲካ መምሪያ ሀላፊ


#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

06/06/2017 ዓ.ም

@NISIREamhra

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.