የፊልሙ ርዕስ እና ዋና ገፀባህሪው ስም PK ይባላል በታዋቂው የBolllywood ተዋናይ Aamir khan የተሰራ ሲሆን ዋና ጭብጡ፦
በአለማችን ውስጥ ከእነሱ ውጪ ሌላ civilization ለማግኘት በሚደረግ ፍለጋ ወደ እኛ ፕላኔት Earth 🌍 መጥቶ ከኛ አለም ሰዎች ጋር ለመግባባት የሄደበትን መንገድ ፣ ስለ ማህበረሰባችን ፣ ስለ አስተሳሰባችን ፣ ስለ ሀይማኖታችን ለመረዳት እና ለማወቅ ብዙ ሲጥር እና ሲፈትን፣ብሎም የኛ የሰዎችን አስመሳይነት ለመቀበል ሲከብደው እና በሚጠይቃቸው አዝናኝ መስለው ግን በውስጡ ጥልቅ የሆኑ መልዕክቶች የተተላለፈበት የኔ የምን ጊዜውም ምርጥ እና Comedy & Philosophical ፊልም ነው!
ፊልሙን ለመጀመርያ ጊዜ high school እያለው በአንድ ጓደኛዬ ግብዣ ነበር ያየሁት ። ፊልሙ እና Pk የተባለው ገፀባህሪ በዛን ጊዜ ከነበረኝ ከእኔ ታሪክና ማንነት ጋር ካሳለፍኳቸው ነገሮች ጋር ይመሳሰላል ። ሁሌም ደጋግሜ ባየው የማይሰለኝ የድሮ እኔነቴን እና የዋህነቴን መልሶ እያሳየኝ በትዝታ ባህር የሚያስቀዝፈኝ ቢያንስ በየአመቱ ሁለቴ የምደግመው ምርጥ ፊልም ነው!🥹
ፊልሙን ከነትርጉሙ ከታች አስቀምጬላችኋለው👇👇