ድንግል ሆይ
ደስ ብሰኝ በንቺ ደስ እሰኛለሁ፣ ባዝንም ባንቺ እፅናናለሁ።
መከራ ችግርም ቢያገኘኝ ወደ አንቺ እጮሃለሁ።
የአመፀኛም ምላስ ቢያስከፋኝ ወደ አንቺ ፊት እማለላለሁ።
ሰውነቴም የወደደችው ነገር ቢኖር አንቺን እለምናለሁ🙏
በመታመን ያሻሁትን የተመኘሁትንም በንቺ አገኛለሁ🙏
(መፅሐፈ አርጋኖን ዘአባ ጊዮርጊስ)
ድንግል ማርያም ሀዘናችሁን በደስታ ትቀይረው🙏
ደስ ብሰኝ በንቺ ደስ እሰኛለሁ፣ ባዝንም ባንቺ እፅናናለሁ።
መከራ ችግርም ቢያገኘኝ ወደ አንቺ እጮሃለሁ።
የአመፀኛም ምላስ ቢያስከፋኝ ወደ አንቺ ፊት እማለላለሁ።
ሰውነቴም የወደደችው ነገር ቢኖር አንቺን እለምናለሁ🙏
በመታመን ያሻሁትን የተመኘሁትንም በንቺ አገኛለሁ🙏
(መፅሐፈ አርጋኖን ዘአባ ጊዮርጊስ)
ድንግል ማርያም ሀዘናችሁን በደስታ ትቀይረው🙏