👨🏫ብዙ ተማሪዎች ምደባ መች ይፋ ይሆናል❓ እያላችሁ እየጠየቃችሁን ነዉ::
📌እስካሁን ትምህርት ሚኒስቴር ያለው ነገር ባይኖርም ካለፉት ዓመታት ልምድ በመነሳት በአጭር ጊዜ ይፋ ያደርጋሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን::የ2017 የዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት calendar ይፋ ተደርጎ ቢሆንም አብዛኞቹ ገና senior ተማሪዎቻቸዉን በመጥራት ላይ ናቸው::
🎓እናንተም ዘንድሮ ፍሬሽማን የምትገቡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ አዉቃቹ የዩንቨርስቲዎችን ጥሪ ምትጠብቁ ስለሆነ ቢበዛ እስከ ሁለት ሳምንት ምደባ ይፋ ይደረጋል:: ከዚህ በላይ ካቆዩት ከትምህርት ካላንደር ጋር ስለሚራራቅ ያን ያህል ያቆያሉ የሚል እምነት የለንም::
👨💼ስለዚህ እስከዛ ወደ ግቢ ስትሄዱ ሚያስፈልጋችሁን ነገሮች እያዘጋጃችሁ ተጠባበቁ::
@Qesem_University